ህወሓት ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነት ተሰጠው

Friday, 09 August 2024 16:41 Written by  Administrator ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሕጋዊ ሰውነት ተሰጥቶታል። ፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት የተሰጠው በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓዋጅ መሰረት እንደሆነም ተነግሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ህወሓት ሚያዚያ 13 እና 28 2015 ዓ.ም. ሕጋዊ ሰውነቱ ወደነበረበት እንዲመለስ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበር በማስታወስ፣ በዓዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሰረት […]

የየኢዜማ ዋና ጸሐፊ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ለቀቁ

Friday, 09 August 2024 16:39 Written by  በሚኪያስ ጥላሁን “ለአገሬ የምመኘው እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ዕውንእስከሚሆን የበኩሌን አስተዋጽኦ አደርጋለሁ” የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ዋና ጸሐፊ አቶ አበበ አካሉ ከሃላፊነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። አቶ አበበ ለኢዜማ ብሔራዊ ስራ አስፈጻሚ እና ለምርጫ ወረዳ 28 በጻፉት ደብዳቤ፣ “ይስተዋላል” ባሉት የፓርቲው ዕንቅስቃሴ ውስጥ በአባልነትም ሆነ በሃላፊነት መቀጠል እንደማይፈልጉ […]

ከ5500 በላይ ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል፤ አብዛኞቹ በአማራ ክልል ያሉ ናቸው

ከ 5 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ባሉ ግጭቶች እና በሌሎችም ምክንያቶች የተነሳ ከ5500 በላይ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን ከማከናወን ውጪ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። በዚህም ሳቢያ በአገሪቱ የዜጎች የትምህርት መብት “በእጅጉ እየተጣሰ” መሆኑን ብሔራዊው የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪው ኮሚሽን ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ ባጋጠሙ ግጭቶች እና የተፈጥሮ አደጋዎች […]