EXCLUSIVE: Looted 19th Century Ethiopian Imperial hairpin completes its journey home – Voice Online 06:07
Voice Online > News > World News > 31st March 2026 Written by: Sinai Fleary The Ethiopian Imperial hairpin is one of thousands of artefacts stolen by British troops following the battle of Magdala in 1868 A LOOTED 19th Century Ethiopian Imperial hairpin has finally been returned back home after more than 150 years. The hairpin is one of thousands of […]
የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የመንግሥት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን ለቢቢሲ ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 30 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በኢትዮጵያ የተፈጠረውን የነዳጅ እጥረት ተከትሎ የአንዳንድ መንግሥት መሥሪያ ቤት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ሠራተኞች ተናገሩ። ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ሠራተኞች በተፈጠረው የነዳጅ እጥረት የተነሳ የመንግሥት ሠራተኞች የዓመት እረፍት እንዲወጡ እየተደረገ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም. […]
ቀጥታ,ትራምፕ የአውሮፓ አገራት ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ ሄደው ‘ነዳጃቸውን እንዲወስዱ’ አሳሰቡ
በኢራን ላይ በሚያካሂዱት ጦርነት ባልደገፏቸው የአውሮፓ አገራት ላይ የተበሳጩት ፕሬዝዳንት ትራምፕ አገራቱ የገጠማቸውን የነዳጅ አቅርቦት መስተጓጎል ለመቅረፍ የራሳቸውን እርምጃ እንዲወስዱ አሳሰቡ። በዚህም ወደ ሆርሙዝ ወሽመጥ በመሄድ የሚፈልጉትን ነዳጅ እንዲያጓጉዙ መክረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
እስራኤላውያን ላይ ጥቃት የፈጸሙ ፍልስጤማውያንን በሞት የሚቀጣ ሕግ ጸደቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የእስራኤል ፓርላማ ከባድ የሽብር ጥቃቶችን ፈጽመዋል ተብለው የሚፈረድባቸው ፍልስጤማውያን በቀጥታ በሞት እንዲቀጡ የሚያደርግ ሕግን አጸደቀ። የተለያዩ ተቋማት ሕጉ አድልዎ የሚፈጥር ነው ሲሉ የተቹ ሲሆን፣ በርካታ የአውሮፓ አገራት ደግሞ “የዴሞክራሲ መርሆዎችን” ሊያዳክም እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። ሕጉ በእስራኤል ወታደራዊ ፍርድ ቤቶች “የሽብርተኝነት ድርጊቶች” ተብለው የሚታሰቡ […]
በሀብታሟ ደቡብ አፍሪካ በውሃ ጥም የሚቃጠሉት ዜጎች እና በወንጀል ቡድኖች የተያዘው የውሃ አቅርቦት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በጆሃንስበርግ ግሪንሳይድ ከተማ ዳርቻ ከሁሉም የዕድሜ ክልል የተውጣጡ የተቃውሞ ሠልፈኞች መፈክሮች የተለጠፈባቸው ባዶ የፕላስቲክ ባልዲዎችን በማወዛወዝ ተቃውሟቸውን ያሰማሉ። “ውሃ እንፈልጋለን! ውሃ እንፈልጋለን!” እያሉ መፈክር ያሰማሉ። አረንጓዴ በሆነችው ሰሜናዊ ጆሃንስበርግ በደቡብ አፍሪካ ለዓመታት የዘለቀ የውሃ እጥረት ከተከሰተ በኋላ ነዋሪዎች ተስፋ መቁረጣቸውን ይናገራሉ። አንዳንዶቹ […]
አሜሪካ የኢራንን ኻርግ ደሴት እንዴት ልትቆጣጠር ትችላለች?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሰሜናዊ ባሕረ ሰላጤ በኻርግ ደሴት የሚገኘውን እና ኢራን ነዳጅ ለውጭ ገበያ የምትልክበት ቁልፍ መተላለፊያን ለመቆጣጠር ወታደሮችን ሊልኩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ከዚህ ጀርባ ያለው ምንድን ነው? እንዴት ይሠራል? እና ምን አደጋዎችስ አሉ? የኻርግ ደሴት ለረዥም ጊዜ ኢራን ወደ ቀሪው ዓለም […]
በጋና ያላለቀ የቤተክርስትያን ሕንጻ ተደርምሶ አምልኮ ላይ የነበሩ ሦስት ሰዎች ሞቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በጋና አንድ ያላለቀ የቤተክርስትያን ሕንጻ ተደርምሶ አምልኮ ላይ ከነበሩ ሰዎች መካከል ቢያንስ ሦስቱ መሞታቸው ተገለጸ። አደጋው የደረሰው በመዲናዋ አክራ ሲሆን፣ አማኞች እንደ ቤተ ክርስቲያን የሚጠቀሙበት በግንባታ ላይ የነበረ ባለ ሦስት ወለል ሕንጻ ተደርምሶ የሁለት ሴቶችን እና የአንድ ወንድ ምዕመናን ሕይወት ቀጥፏል። የጋና […]
ፓኪስታን እንዴት ትራምፕን አሳምና ሳይጠበቅ የኢራን ጦርነት አሸማጋይ ሆነች?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 መጋቢት 2026, 08:54 EAT ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በዚህ የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ውስጥ ፓኪስታን ራሷን በአደራዳሪነት ማቅረቧ ብዙዎችን አስገርሟል። ግን ምናልባት ሊያስገርም አይገባ ይሆናል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፓኪስታን መከላከያ ዋና አዛዥ ፊልድ ማርሻል አሲም ሙኒር ወዳጅ ናቸው። ትራምፕ በተደጋጋሚ “ተወዳጅ” ፊልድ ማርሻል ብለው […]
ከአሜሪካ ጋር ለሚደረገው ንግግር ቁልፍ ሰው እና ቀጣዩ መሪ ይሆናሉ የሚባሉት የኢራን አፈጉባኤ ማን ናቸው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል የከፈቱት ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባገር ጋሊባፍ የሚጫወቱት ሚና እየጨመረ ነው። ከአሜሪካ ጋር በሚደረገው ንግግር ኢራንን ወክለው እንዲደራደሩ ኃላፊነት እንደተሰጣቸውም ተገልጿል። አፈ ጉባኤው ጋሊባፍ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ከእስራኤል የግድያ ዝርዝር ውስጥ እንደወጡም […]
Sun King pledges to $150M to Ethiopia electrification – Semafor
Mar 30, 2026, 2:00pm EDT Sun King, the world’s largest off-grid solar company, plans to invest $150 million to bring solar power to Ethiopia by 2030, according to a deal with the Ethiopian Investment Commission. The Kenya-based firm, which already operates in 14 African countries, aims to reach 2 million Ethiopian households and businesses by […]
