ዐቢይ በባህርዳርና ጥቃቶቹ፣ ጄ/ል ምግበይ ስለሰራዊቱ አጀንዳ፣ “በኤርትራ አፋር ድንበር ሰራዊት”፣ የዐቢይ አማካሪና የሽግግር መንግስት፣ የኤርትራ ቴቪ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Anchor News Mar 17 ‘ጦርነቱ ከአንድ ቀን በላይ አይወስድም’፥ 85በመቶ የአማራ ተወላጆች ከምስራቅ ዕዝ ከድተዋል፥ ወርቆቹ በዱባይ፥ ቪኦኤ ሊዘጋ ነው
Anchor Media
አሰብ ላይ ግዙፍ ምሽግ ተቆፈረ? | ጉድ ከመሸ ሌላ ዱብዳ ተሰማ | ‹‹ፋኖ እንደ ራሽያ መሪዎች..›› ዳንኤል ክብረት | Ethiopia
Andafta
“አሰብን እና ምጽዋን ሊነጥቁን ነው”ባለሥልጣኑ | በአፋር ግንባር ሁለቱም ሀገራት ጦራቸውን አስጠጉ | ሩሲያ በአሰብ ጉዳይ ዱብእዳ ይዛ መጣች | Ethiopia
Andafta
የታደሰ ወረደ ዛቻ | ከብልጽግና ሻአቢያ ይሻለናል | Addis Maleda | Addis Ababa | Ethiopia
Addis Maleda – አዲስ ማለዳ
“ማህተም አላስረከብኩም”፣ “የኤርትራ አቅምና ፍላጎት”፣ የትግራይ ፖለቲካና የተቃዋሚ ኃይሉ አሰላለፍ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“ኤርትራ እየተከላከለች ነው”፣ “የኤርትራ መንግስትና ብሔራዊ ጠላትነት?”፣ “ዐብይ ትራምፕን ጠይቋል?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
17 መጋቢት 2025, 15:55 EAT የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ቅዳሜ ዕለት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ያለመከሰስ መብታቸውን የተነሳው የምክር ቤት አባል አቶ ዮሃንስ ተሰማ፤ ከአንድ ሳምንት እስር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። አቶ ዮሃንስ የቀረቡበት የአሶሳ ዞን የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፤ በምክር ቤት አባሉ ላይ 14 የምርመራ ቀናትን መፍቀዱን ባለቤታቸው እና አንድ የፓርቲው […]
በኮንጎ ግጭት ምክንያት ሩዋንዳ ከቤልጂየም ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጠች
17 መጋቢት 2025, 18:00 EAT ሩዋንዳ ከቤልጂየም ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች። ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግጭት ጋር በተያያዘ ቤልጂየም ሩዋንዳን “በተደጋጋሚ አናንቃለች” በሚል ነው ሩዋንዳ ግንኙነቷን ለማቋረጥ የወሰነችው። ሩዋንዳ ለአማጺ ቡድኑ ኤም23 በምታደርገው ድጋፍ ምክንያት የአውሮፓ አገራት ማዕቀብ እንዲጥሉባት ቤልጄም ጥሪ ስታደርግ ቆይታለች። የቤልጂየም ዲፕሎማቶች ኪጋሊን ለቀው እንዲወጡ 48 ሰዓታት ተሰጥቷቸዋል። የቀድሞዋ ቅኝ ገዢ ቤልጄም […]
አሜሪካ በየመን በፈጸመችው አዲስ ጥቃት 53 ሰዎች መሞታቸውን የሁቲ አማፂያን ገለፁ
17 መጋቢት 2025, 14:52 EAT የየመን ሁቲ አማፂያን አሜሪካ በፈጸመችው አዲስ ጥቃት አምስት ሕጻናትን ጨምሮ 53 ሰዎች መሞታቸውን ገለፁ። አማፂ ቡድኑ ሰኞ ማለዳ በአል ጃኡፍ እና ሁዳይዳህ አካባቢዎች የሚገኙ ዒላማዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን የገለፀ ሲሆን፣ የአሜሪካ ማዕከላዊ ኮማንድ በበኩሉ ጥቃት መፈጸሙ እንደቀጠለ መሆኑን ተናግሯል። አሜሪካ የሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር መርከቦች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት ለማስቆም የሚደረገው […]
