Moderate mag. 4.5 earthquake – 59 km southeast of Debre Birhan, Amhara, Ethiopia, on Monday, Mar 17, 2025, at 12:20 am (Addis Ababa time) – Volcano Discovery

Updated: Mar 17, 2025 07:37 GMT – 2 hours 10 minutes ago refresh I felt this quake A moderate magnitude 4.3 earthquake hit 48 km (30 mi) away from Abomsa, Amhara,  Ethiopia, in the early morning of Monday, Mar 17, 2025 at 12.20 am local time (Africa/Addis Ababa GMT +3). The depth of the quake could not be determined, but is assumed to […]

Ethiopia’s wheat miracle: A grand vision or a statistical illusion? UkrAgroConsult 

08:00, 17 March 2025 Source: Addis Insight Ethiopia has long been striving to transform its agricultural sector, and in recent years, Prime Minister Abiy Ahmed has championed a major push for wheat self-sufficiency. His government claims that the country, once synonymous with famine, has not only met its domestic wheat needs but is also exporting surplus […]

ደቡብ አፍሪካ የአሜሪካን ‘ማንአለብኝነት’ እንዳትቀበል ተቃዋሚዎቿ ተናገሩ

ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካ በአገሯ የሚገኙትን የደቡብ አፍሪካውን አምባሳደር በ72 ሰዓታት እንዲወጡ ማዘዟን ተከትሎ፤ ደቡብ አፍሪካ ይህንን “ማን አለብኝነት” እንዳትቀበል የአገሪቷ ተቃዋሚዎች ጠየቁ። በዋሽንግተን መቀመጫቸውን አድርገው የነበሩት የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢብራሒም ራሱል ከአሜሪካ ተባረዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ “አሜሪካን የሚጠላ ዘር ላይ የሚያተኩር ፖለቲከኛ” ብለው ከፈረጇቸው በኋላ፤ በአገሪቱ ተቀባይነት የላቸውም ሲሉ ከአገር […]

“የሰላም ስምምነቱ ዩክሬን የኔቶ አባል ከመሆን የሚያግድ መሆን አለበት”- ሩሲያ

ከ 3 ሰአት በፊት ሩሲያ በሰላም ስምምነቱ፣ ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል እንዳትሆን የምትታገድበትን ዋስትና እንደምትጠይቅ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ። በተጨማሪም ከማንኛውም የሰላም ስምምነት እንድትገለል ሩሲያ እንደምትፈልግ ሚኒስትሩ አክለዋል። “ጠንካራ የደህንነት ዋስትናዎች የዚህ ስምምነት አካል እንዲሆኑ እንጠይቃለን” ሲሉ አሌክሳንደር ግሩሽኮ ለሩሲያው የዜና ወኪል ኢዝቨስቲያ ተናግረዋል። “ዩክሬን ገለልተኛ የምትሆንበት እንዲሁም የኔቶ አገራት […]

በአንድ ወቅት ኢትዮጵያ ክፉኛ አቁስላ፣ ማርካ ያከመችው የጁባላንዱ ፕሬዚዳንት ማዶቤ

ከ 5 ሰአት በፊት “የብዙ ኢትዮጵያዊ ደም ነው የወሰደው። የኢትዮጵያ ደም ነው ያለህ እንለዋለን” ይህ በሶማሊያ የኢትዮጵያ የቀድሞ አምባሳደር ወንድሙ አሳምነው ለአሁኑ የጁባላንድ ግዛት ፕሬዚዳንት ማዶቤ በቀልድ መልኩ ጣል ያደርጉላቸው ነገር ነው። ይህ በቀልድ የተለወሰ መሪር እውነታ ነው። እውነታው የሶማሊያዋን ራስ ገዝ ጁባላንድን ላለፉት 12 ዓመታት ያስተዳደረው ማዶቤ በአንድ ወቅት በኢትዮጵያ ጦር ክፉኛ ቆስሎ በአዲስ […]

በዩኬ ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረገ 42 ሺህ ጥገኝነት ጠያቂዎች ይግባኝ እየጠበቁ ነው

ከ 30 ደቂቃዎች በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ጥያቄያቸው ውድቅ የተደረጉ 42 ሺህ የሚሆኑ ጥገኝነት ጠያቂዎች ይግባኝ ለመጠየቅ እየተጠባባቁ መሆኑ ተገለጸ። አኃዙ በሁለት ዓመታት ውስጥ በአምስት በእጥፋ ማደጉን ያሳወቀው የስደተኞች ካውንስል መንግሥት የጥገኝነት ጥያቄ ቀውስን ከአንደኛው ተቋም ወደሌላ እያዛወረ ነው ሲል ተችቷል። 40 ሺህ የሚሆኑ ስደተኞች በጥገኝነት መጠየቂያ ሆቴሎች ውስጥ እንደሚኖሩ ተገልጿል። የአገር ውስጥ ቢሮ በበኩሉ የመጀመሪያ […]

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የአሜሪካ ድምፅን ለመዝጋት ጫፍ ላይ ደረሱ

ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ድምፅ (ቪኦኤ) የፌደራል በጀት የሚያነሳ ትዕዛዝ በመፈረም ጣቢያውን “ፀራ ትራምፕ” እና “አክራሪ” በሚል ከሰዋል። በእግዱ ላይ መግለጫ ያወጣው ዋይት ሀውስ ትዕዛዙ “ከዚህ በኋላ ግብር ከፋዮች ለአክራሪ ፕሮፓጋንዳ ወጪ እንዳያወጡ ያደርጋል” በማለት የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞችን እና የጣቢያው ተቺዎችን ድጋፍ አባሪ አድርጓል። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት የናዚን ፕሮፓጋንዳ ለመቀልበስ […]

በሴቶች ላይ መካንንነትን የሚያስከትለው ሊታከም የሚችለው ከብልት ባክቴሪያ መጠን ጋር የተያያዘው ቢቪ ምንድን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት በእንግሊዝኛው ባክቴርያል ቫጅኖሲስ ወይም ቢቪ በሚል የሚታወቀው የጤና ሁኔታ በዓለም አንድ ሦሰተኛ ያህል ሴቶች ይገጥማቸዋል። የዩናይትድ ኪንግድም ብሔራዊ የጤና አገልግሎት እንደሚለው ቢቪ የሚከሰተው በሴቶች የመራቢያ አካል ውስጥ ያለው ተፈጥሯዊ የባክቴሪያ መጠን ሲለወጥ ነው። በግብረ ሥጋ ግንኙነት ምክንያት ቢቪ ሊቀሰቀስ ቢችልም በግብረ ሥጋ ግንኙነት ከሚተላለፉ በሽታዎች ውስጥ አይካተተም። ቢቪ ሴቶች መካን እንዲሆኑ […]

አሜሪካ የፍርድ ቤት ውሳኔንን ወደ ጎን ብላ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቬንዙዌላዊያንን ከአገር አባረረች

ከ 2 ሰአት በፊት በዋይት ሀውስ የወሮበላ ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ ከ200 በላይ ቬንዙዌላዊያን ከአሜሪካ ኤል ሳቫዶር ወደ ሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ እስር ቤት ተወሰዱ። የኤል ሳቫዶር ፕሬዝዳንት ናይብ ቡክሌ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ትሬን ዲ አሩጋ የተባለ የቬንዙዌላ ወሮበላ ቡድን አባል የሆኑ 238 ሰዎች እና 23 የኤም-13 ወንበዴ ቡድን አባላት እሁድ ጠዋት ማዕከላዊ አሜሪካ መድረሳቸውን አሳውቀዋል። […]