የኢትዮጵያ የሕልውና ጥያቄ፣ “የኤርትራ አገራዊነትና ሉአላዊነት”፣ የሻዕቢያ የፕሮፐጋንዳ ማሽን?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ይህን ያህል ንቀት፣ ትዕቢት እና ማዋረድ ለምን አስፈለገ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Ethiopia: Chinese Language Day marked with a focus on harmony in diversity and global understanding
Source: United Nations Economic Commission for Africa (ECA) Mr. Hu Changchun, Head of the Chinese Mission to the African Union (AU) and Economic Commission for Africa (ECA), reflected on Mandarin’s growing influence in diplomacy, trade, and global innovation ADDIS ABABA, Ethiopia, April 29, 2025 The Economic Commission for Africa (ECA), in partnership with the Embassy of […]
Ethiopia: Somalia’s Minister of Labour Attends African Innovation Summit in Addis Ababa
29 April 2025 Shabelle Media Network (Mogadishu) Addis Ababa — Somalia’s Minister of Labour and Social Affairs, MP Yusuf Mohamed Adan, is participating in the African Innovation Summit, officially opened in Addis Ababa by Ethiopia’s Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh. The three-day summit, running from April 28 to 30, has brought together ministers and senior […]
በየመን የስደተኞች ማዕከል ላይ በአሜሪካ ተፈጸመ በተባለው ጥቃት የተጎዳ ኢትዮጵያዊ እንዳለ ተሰማ
28 ሚያዚያ 2025 አሜሪካ በሁቲ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር ባለው የሰሜን ምዕራብ የየመን ክፍል ውስጥ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ አፍሪካውያን ስደተኞች ተይዘው በሚገኙበት ማዕከል ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 68 ሰዎች መገደላቸውን የታጣቂ ቡድኑ የቴሌቪዥን ጣቢያ ዘገበ። በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሚኖሩባት የመን ዛሬ ሰኞ ማለዳ በተጸመው ጥቃት ቆስለው በአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ከቦታው ከወጡት ሰዎች መካከል ቢያንስ አንድ […]
በአቶ ጌታቸው የሚመራው ህወሓት ‘ትግራይ ሊብራል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ’ የሚባል አዲስ ፓርቲ ሊያቋቁም ነው
ከ 16 ደቂቃዎች በፊት በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ከህወሓት የተከፈለው ቡድን አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋም በሂደት ላይ መሆኑን ከአመራሮቹ መካከል አንዱ ለቢቢሲ ገለፁ። ይህ አዲስ በምዝገባ ሂደት ላይ የሚገኘው የፖለቲካ ፓርቲ በሊብራል ዴሞክራሲ ጽንሰ ሃሳብ የሚከተል መሆኑን የተናገሩት አመራሩ “ትግራይ ሊብራል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” በማለት ለመጠራት መወሰኑን ተናግረዋል። ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁት እኚህ የቀድሞ የህወሓት አመራር “ይህ […]
የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሱዳኑ አልቡርሃን በ’አባይ ተፋሰስ የውሃ ደኅንነት’ ላይ መወያየታቸው ተገለፀ
ከ 2 ሰአት በፊት የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ ጄነራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን በናይል ተፋሰስ ላይ “የውሃ ደኅንነትን በጋራ ለማስጠበቅ” መወያየታቸው ተገለፀ። የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ጄነራል አል ቡርሃን ሰኞ ዕለት በግብፅ ካይሮ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ሁለቱ መሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው የተገለፀ ሲሆን፣ በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች በተለይም በአባይ ተፋሰስ ዙርያ መነጋገራቸውን የግብፅ […]
በካናዳ በተደረገው ምርጫ የሊብራል ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ
ከ 5 ሰአት በፊት በካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ የሚመራው ሊብራል ፓርቲ የአገሪቱን አጠቃላይ ምርጫ ማሸነፉ ተገለፀ። ማርክ ካርኔይ እና ሊብራል ፓርቲ በካናዳ ምርጫ ድል እንደቀናቸው የተናገሩ ሲሆን፣ የዶናልድ ትራምፕ አቋም ለውጤቱ እንዳገዛቸው ተገልጿል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡበት ጥር ወር ጀምሮ የጎረቤት አገር የሆነችው ካናዳን 51ኛዋ የአሜሪካ ግዛት እንደምትሆን በተደጋጋሚ ሲናገሩ ነበር። […]
ፑቲን በዩክሬን ለሦስት ቀን የሚቆይ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም እንደሚያደርጉ ገለፁ
ከ 7 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም እንደሚያደርጉ አስታወቁ። ክሬምሊን ይፋ ያደረገው ይህ የተኩስ አቁም የሁለተኛው ዓለም ጦርነት ማብቃት መታሰቢያን ምክንያት በማድረግ ከሐሙስ ሚያዝያ 30/2017 ዓ.ም. ጠዋት ጀምሮ እስከ ግንቦት 3/2017 ዓ.ም. የሚቆይ ይሆናል ተብሏል። የዩክሬን ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንድሪ ሲቢሃ በምላሹ “ቢያንስ ለ30 ቀናት የሚቆይ” አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ […]
የጥፍራችን ቀለም እና ቅርፅ ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል?
ከ 7 ሰአት በፊት ጥፍር ጥቅሙ ምንድነው? ብሎ መንደርደር ደግ ነው። የጣት ጥፍር ከሥር ያለውን የቆዳ ጫፍ ከአደጋ ይጠብቃል። ሌላስ? ቢያሳክከን ማን እንደ ጥፍር። ከማንም ቀድሞ ይደርሳል። አንዳንዴ አንዳንድ ቦታችንን በማከክ የሚሰማንን ልዩ እርካታ ምስጋናውን ለጥፍራችን ካላደረስን ንፉግነት ነው። ሌላስ? አንድን ነገር መላጥ ብንፈልግ ጥፍር ከሌለን እንዴት ይሆናል? የአውራ ጣት ጥፍር ሲታመም መላጥ እንዴት ፈተና […]