ቀጥታ,በኢራን የሚደገፉት ሁቲዎች ጦርነቱ ከተጀመረ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ እስራኤል ሚሳዔል አስወነጨፉ

በመካከለኛው ምሥራቅ እስራኤል እና አሜሪካ ከኢራን ጋር የጀመሩት ጦርነት አንድ ወር ሲሞላው የሁቲ ታጣቂዎች ወደ እስራኤል ሚሳዔል ተኩሰዋል። በኢራን የሚደገፉት የየመን ታጣቂዎች ጦርነቱ ከተጀመረ ለመጀመርያ ጊዜ ነው በእስራኤል ላይ ጥቃት የሰነዘሩት። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ትራምፕ የኢራን ኃይል ማመንጫዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን ያዘገዩት ለዲፕሎማሲ ወይስ ውጥረት ለማርገብ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 መጋቢት 2026, 10:45 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ዶናልድ ትራምፕ በኢራን የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ላይ የሚሰነዘረውን ማንኛውንም ጥቃት ለተጨማሪ 10 ቀናት ለማዘግየት የወሰኑት ውሳኔ ለአራት ሳምንታት ያህል በዘለቀው ግጭት ውስጥ ወሳኝ እርምጃ ተደርጎ ሊቆጠር ይችላል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የጊዜ ገደቦችን በማክበር ያላቸው ቁርጠኝነት ተለዋዋጭ ነው። ይህንን ጥቃት ለሁለተኛ ጊዜ ያራዘሙ […]

ፌደራል ፖሊስ የፊንቴክ መስራችን እና “ጥቅም በመጋራት” የተጠረጠሩ ታዋቂ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 መጋቢት 2026, 15:20 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የፊንቴክ ኢንቨስትመንት ድርጅትን “ባልተገባ” እና “በተጋነነ መልኩ” አስተዋውቀዋል እንዲሁም በሕገወጥ መንገድ ከተሰበሰበው ገንዘብ “ተጋሪ” በመሆን ተጠርጥረዋል የተባሉ ታዋቂ ግለሰቦች እና የማስታወቂያ ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ፍርድ ቤት ማቅረቡን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ ባወጣው መግለጫ […]

ሩሲያ ወዳጇን ኢራንን ለመርዳት እስካሁን ምን አድርጋለች?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 መጋቢት 2026, 08:01 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በአውሮፓውያኑ 2025 ጥር ወር ላይ የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ወደ ሞስኮ አምርተው ነበር። በዚህ ብዙ በተወራለት ጉብኝት ሁለቱ አገራት ሁሉን አቀፍ የስትራቴጂክ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል። ከዓመት በኋላ የአሜሪካ እና የእስራኤል ሚሳዔሎች ቴህራን ላይ መዝነብ ሲጀምሩ ሩሲያ በአጭር መግለጫ ያላትን አጋርነት ከመግለጽ […]

በኢራን የሚደገፉ መረጃ መንታፊዎች የኤፍቢአይ ዳይሬክተር የግል ኢሜሎችን መጥለፋቸው ተገለጸ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 መጋቢት 2026, 08:18 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኤፍቢአይ ዳይሬክተር ካሽ ፓቴል የግል የኢሜይል አካውንት ከኢራን ጋር ግንኙነት ባለው ቡድን ተጠልፎ መቆየቱን ኤጀንሲው አረጋገጠ። ‘ሃንዳላ ሃክ ቲም’ በመባል የሚታወቀው ቡድን አርብ ዕለት በድረገጹ ላይ “ይህ ገና የመጀመርያችን ነው” ከሚል መልዕክት ጋር የፓቴልን ሲቪ እና ፎቶዎች አጋርቷል። ኤፍቢአይ የፓቴልን የኢሜል […]

በኒው ዮርክ የፍልስጤም ደጋፊ አክቲቪስት ቤትን ለማፈንዳት አቅዶ ነበር የተባለ ግሰለብ ተያዘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 መጋቢት 2026, 09:16 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በኒው ዮርክ ከተማ በምትኖር የፍልስጤም ደጋፊ አክቲቪስት ላይ “የኃይል ጥቃት” ሊያደርስ አቅዷል በሚል አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። የ26 ዓመቱ ወጣት በቁጥጥር ስር የዋለው፤ ነዋሪነቷ በአሜሪካዋ ኒው ዮርክ ከተማ በሆነችው የፍልስጤም ደጋፊ አክቲቪስት ላይ “የኃይል ጥቃት” ሊያደርስ አቅዷል በሚል እንደሆነ ባለሥልጣናት […]

ሩቢዮ አሜሪካ በሚቀጥሉት “ሁለት ሳምንታት ውስጥ” የኢራንን ጦርነት እንደምታጠናቅቅ ገለጹ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ አሜሪካ በኢራን እያካሄደች ያለውን ዘመቻ “በሚቀጥሉት ሁለት ምንታት ውስጥ” እንደምታጠናቅቅ ተናገሩ። የጦርነቱ ዓላማዎች እየተሳኩ መሆናቸውን እና ከተያዘላቸው ጊዜ በላይ ፈጥነው መከናወናቸውን በፈረንሳይ በተካሄደው የቡድን ሰባት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ማጠናቀቂያ ላይ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ […]

Oromo Liberation Army Claims Significant Military Gain 

March 25, 2026 Borkena Toronto – The Militant Oromo Nationalist Group – Oromo Liberation Army (OLA) – on Wednesday claimed a military gain against government forces.  Describing the Ethiopian Defense Force as “Abiy’s forces,”  it said 256 of them were killed  and 179 others wounded. ”  It also said that it has captured 122 during combat […]