Ethiopia : 5000 Russian Vehicles to be imported to improve cross country transpiration – Borkena 22:59
March 3, 2025 Ethiopian Transport Employers Federation says the process is in the final stage Borkena Toronto – Ethiopian Transport Employers Federation is importing 5,000 Russian made trucks to the country. Berhane Zeru, president of the Federation, told DW Amharic that the aim is to modernize transportation service in the country and enhance competitiveness. “So […]
ONLF says it will not communicate with gov’t, disowns recent statement – Borkena 22:59 Mon, 03 Mar
March 3, 2025 Borkena Toronto – Ogaden National Liberation Front (ONLF) says it will no longer “communicate with the government[the Federal government]” and vows to rather hold public discussion on the nature of the next chapter of its struggle. It is Abdirahman Mahdi, the leader, who told the BBC Amharic service. The ONLF was an armed […]
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አለባበስ ከሌሎች መሪዎች ለምን የተለየ ሆነ?
የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አለባበስ ከሌሎች መሪዎች ለምን የተለየ ሆነ? ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ ከከፈተችበት ጊዜ አንስቶ ባለፉት ሦስት ዓመታት በታላላቅ ሥነ ሥርዓቶች ላይ ሳይቀር በተለየ አለባበስ የሚቀርቡት የፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ አለባበስ አነጋጋሪ ሆኗል። ዋይት ሐውስ ውስጥ ለምን ሥልጣናቸውን የሚመጥን ልብስ እንደማይልበሱ እና ሙሉ ልብስ እንዳላቸው የተጠየቁት ዜሌንስኪ በኃይለ ቃል ምላሽ ሰጥተዋል። […]
አዲሱ የበረኞች የ8 ሰከንድ ሕግ ምን ምን ጉዳዮችን ይዟል? የትኞቹ ግብ ጠባቂዎችስ ሰዓት ያባክናሉ?
ከ 5 ሰአት በፊት በአዲሱ ሕግ መሠረት ግብ ጠባቂዎች ኳስ በእጃው ይዘው እስኪለቁ ስምንት ሰከንድ ብቻ ይሰጣቸዋል። ይህ ሕግ ከመጪው ክረምት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው በረኞች ሰዓት ለመግደል የሚደረገውን ሙከራ ለመቀነስ በሚል ነው። ሕጉ በሙከራ ደረጃ በእንግሊዝ፣ በጣሊያን እና በማልታ ተግባራዊ ሆኖ ስኬታማነቱ ተረጋግጧል። ይህም የዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ማኅበራት ቦርድ ሕጉ ከ2025/26 መጀመሪያ አንስቶ ተግባራዊ […]
በቅርቡ የተሻሻለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥት የትርጉም ጥያቄ ቀረበበት
ከ 5 ሰአት በፊት በቅርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሕገ መንግሥትን እና የክልሉን ምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ያሻሻሉት አዋጆች “ያልነበሩ፣ ያልተደነገጉ እንዲባሉ” እና “ተፈጻሚ እንዳይሆኑ” የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ ቀረበባቸው። የትርጉም ጥያቄውን ለአገሪቱ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ያቀረቡት ከተቃዋሚው የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የተመረጡ ሦስት የክልሉ ምክር ቤት አባላት ናቸው። አባላቱ የክልሉ ምክር ቤት ከሁለት ሳምንት […]
በሱዳን ጦርነት ከተደፈሩት መካከል የአንድ ዓመት ሕፃናት እንደሚገኙበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ
ከ 5 ሰአት በፊት ማስጠንቀቂያ፡- ይህ ጽሑፍ አንዳንድ ሰዎችን ሊረብሹ የሚችሉ የጾታ ጥቃት ዝርዝሮችን ይዟል። በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት የታጠቁ ሰዎች ሕጻናትን እየደፈሩ እና ጾታዊ ጥቃት እያደረሱ ነው ሲል የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት ኤጀንሲ (ዩኒሴፍ) ገለጸ። በጅምላ የተፈጸመ ጾታዊ ጥቃት በአገሪቱ ወደ ሁለት ዓመት በሚጠጋው ግጭት ወቅት እንደ የጦር መሳሪያነት እያገለገለ እንደሆነ በሰፊው ተመዝግቧል። የዩኒሴፍ በሱዳን […]
አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ አቋረጠች
ከ 7 ሰአት በፊት አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ እርዳታ ማቋረጧን የዋይት ሐውስ ባለስልጣናት በአሜሪካ የቢቢሲ አጋር ለሆነው ሲቢኤስ ኒውስ አረጋገጡ። አንድ የዋይት ሐውስ ባለስልጣን “ፕሬዝዳንቱ ሙሉ ትኩረታቸው ሰላም ላይ ነው። አጋሮቻችንም እዚህ ግብ ላይ እንዲያተኩሩ እንፈልጋለን። የምናደርገውን እርዳታ ለጊዜው አቁመን ለመፍትሄው የሚኖረውን አበርክቶ መለስ ብለን ለመፈተሽ እንፈልጋለን” ብለዋል። ብሉም በርግ በበኩሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለዩክሬን የሚሰጡ […]
ዓለምን ጉድ ያሰኘው ውዝግብ – ዜሌንስኪን፣ ትራምፕን እና አውሮፓን ወዴት ይመራቸዋል?
ከ 8 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ በዋሽንግተን ከዶናልድ ትራምፕ እና ከምክትላቸው ጄዲ ቫንስ ጋር የነበራቸውን ኃይለ ቃል የተሞላበት ምልልስን ተከትሎ ከዋይት ሐውስ እንዲወጡ ትዕዛዝ ከተሰጣቸው ከሦስት ቀናት በኋላ ወደ ኪየቭ ተመልሰዋል። ዜሌንስኪ በሳምንቱ መጨረሻ በለንደን ሞቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር በጽህፈት ቤታቸው ዳውኒንግ ስትሪት ከተቀበሏቸው በኋላ ከንጉሥ ቻርለስ ሦስተኛ ጋር […]
እጣ ፈንታቸው በዓለም አቀፍ መድረክ እያከራከረ የሚገኘው የጋዛ ነዋሪዎች የገጠማቸው አጣብቂኝ
ከ 3 ሰአት በፊት ጃባሊያ፣ ከአየር ላይ ስትታይ ልብ ቀጥ ታደርጋለች። እንደ ሂሮሺማ ያለ ጠፍ መሬት ለዓይን እስከሚያታክት ድረስ ዘልቆ ይታያል። የፈራረሱ የሕንጻ ቅሪቶች ይታያሉ፤ አንዳንዶቹ ዘምመዋል። አባጣ ጎባጣ የበዛበት የፍርስራሽ ክምር በአንድ ወቅት ግርግር የማይለየው እና በእንቅስቃሴ የተሞላ የነበረውን የስደተኞች ካምፕ ለመለየት አዳጋች ያደርገዋል። ሆኖም ግን፣ ሰው አልባ ካሜራ ከፍርስራሹ በላይ ሲያንዣብብ፣ ክፍት መሬት […]
በረመዳን የጾም ወቅት በአደባባይ ሲበሉ የተገኙ ናይጄርያውያን ታሰሩ
ከ 4 ሰአት በፊት በሰሜናዊ ናይጄርያ ካኖ ግዛት በረመዳን ወቅት መጾም ሲገባቸው በአደባባይ ምግብ ሲሸጡ፣ ሲበሉ እና ሲጠጡ የተገኙ ሙስሊሞች በቁጥጥር ስር ዋሉ። እንደ የእስላማዊ ፖሊስ (ሂስባህ) ምክትል ኮሚሽነር፣ ሙጃህዲ አሚኑዴን ገለጻ 20 ሰዎች መጾም እያለባቸው ባለመጾማቸው፣ አምስት ሰዎች ደግሞ ምግብ በመሸጣቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ገልጸው፣ ይህ እርምጃ የረመዳን ጾም እስከሚጠናቀቅ ድረስ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። ኮሚሽነሩ […]
