Egyptian outrage as Ethiopia plans more dams on Blue Nile – The New Arab

The three dams, the Ethiopian government says, will be constructed within four to seven years and will be able to start operating simultaneously. MENA /English Saleh Salem Egypt – Cairo 24 March, 2026 Costing $3.5 billion each, the three projects will aim to enhance Ethiopia’s water and power capabilities. [Getty] Ethiopia has announced plans to […]

Abiy Ahmed’s two wars: Opposite causes, one state endgame – Borkena

March 23, 2026 By: – Habte H.  A Nation Bleeding Since Transition Since Abiy Ahmed came to power in 2018, Ethiopia has been bleeding. What began as a moment of hope and political transition has steadily transformed into a period marked by recurring violence, instability, and deepening mistrust among communities. Many initially believed the unrest was […]

ቀጥታ,ትራምፕ በኢራን ላይ ለመፈጸም ያሰቡትን ጥቃት ሲያራዝሙ አሜሪካ እና ቴህራን ስለሚኖር ንግግር የሚጣረሱ መረጃዎችን እየሰጡ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን እያደረጉ ስላለው ንግግር እርስ በእርሱ የሚጣረስ መረጃ እየሰጡ ባሉበት ወቅት የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣን ለቢቢሲ የአሜሪካ አጋር ሲቢኤስ ኒውስ “በአደራዳሪ በኩል ከአሜሪካ የመነጋገሪያ ነጥቦች ደርሰውናል፤ እየተመለከትናቸው ነው” ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ቢል ኮዝቢ ከ50 ዓመት በፊት ፈጽሞታል በተባለው ወሲባዊ ጥቃት 19 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፈል ተፈረደበት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ታዋቂው ተዋናይ ቢል ኮዝቢ በቀድሞዋ የምግብ ቤት አስተናጋጅ ላይ በአውሮፓውያኑ 1972 ፈጽሟል በተባለው ጥቃት ምክንያት ከ19 ሚሊዮን ዶላር በላይ ካሳ እንዲከፍል ተወሰነበት። ካሊፎርኒያ ውስጥ የተሰየሙት ዳኞች አስተናጋጇ ያለፈቃዷ ወሲባዊ ጥቃት እንደተፈጸመባት ማረጋገጡን ተከትሎ ነው ውሳኔውን ያስተላለፈው። ዶና ሞሲንገር የተባለችው ተበዳይ ከአምስት አስርት […]

የባሕረ ሰላጤው አገራት በኢራን ላይ ለምን የአጸፋ እርምጃ ከመውሰድ ተቆጠቡ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በዩናይትድ ስቴትስ እና በእስራኤል ጦርነት የተከፈተባት ኢራን በባሕረ ሰላጤው አገራት ላይ የሚሳዔል ጥቃቶችን መሰንዘሯን ቀጥላለች። እስራኤል የዓለም ትልቁ የተፈጥሮ ጋዝ ማምረቻ የሆነውን የኢራኑን ደቡብ ፓርስ ካጠቃች በኋላ ሐሙስ ዕለት ቴህራን የኳታሩን ራስ ላፋን የኢነርጂ ተቋምን በመምታት ምላሻ ሰጣለች። ኳታርም ሆነች ሌሎች የባሕረ […]

የኢራን ሚሳዔሎች ወደ ታላላቆቹ የአውሮፓ ከተሞች ሊደርሱ ይችላሉ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ኢራን በሕንድ ውቅያኖስ ዲያጎ ጋርሲያ ደሴት ላይ ወደሚገኘው የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) እና የአሜሪካ የጋራ ወታደራዊ ሰፈር ላይ የረዥም ርቀት ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ማስወንጨፏ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን ያሳያል። በእርግጥ ሚሳዔሎቹ ወደታቀደላቸው ዒላማ ሳይደርሱ ቀርተዋል። ነገር ግን የእስራኤል የመከላከያ ሠራዊት ጦርነቱ ከተጀመረ […]

አሜሪካ በሌላ አገር የተመረቱ የኢንተርኔት ራውተሮችን በደህንነት ስጋት ምክንያት አገደች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ አሜሪካ በብሔራዊ ደህንነት ስጋት ምክንያት አዳዲስ በውጭ አገር የተመረቱ የኢንተርኔት ራውተሮችን አገደች። የፌዴራል ኮሙኒኬሽን ኮሚሽን (ኤፍሲሲ) ሰኞ ዕለት ለአጠቃቀም ደህንነታቸው በበቂ ያልተረጋገጠ እንደሆነ በሚታሰቡ የመሣሪያዎች ዝርዝር ላይ ባወጣው ማሻሻያ ከአሜሪካ ውጭ የተመረቱ ራውተሮችን አግዷል። ኮምፒውተሮችን፣ ስልኮችን፣ ቴሌቪዥኖችን እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችን ከኢንተርኔት […]

በኮሎምቢያ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከስክሶ 66 ሰዎች ሞቱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኮሎምቢያ የጦር አውሮፕላን በአገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በረራ ማድረግ በጀመረ በተወሰነ ደቂቃ ውስጥ ባጋጠመው አደጋ ተከስክሶ ቢያንስ 66 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አረጋግጠዋል። በአደጋው ከሟቾቹ በተጨማሪ በርካቶች መቁሰላቸውም ተነግሯል። የኮሎምቢያ አየር ኃይል አዛዥ ካርሎስ ፈርናንዶ ሲልቫ ሩኤዳ እንደተናገሩት የጦር አውሮፕላኑ 114 የሠራዊት አባላትን እና […]

Abiy Ahmed’s Incoming Ploys (OLF-OLA Press Release)

Abiy Ahmed’s Incoming Ploys (OLF-OLA Press Release) As Abiy Ahmed gauges the posture of his patron in the Middle East war before he starts his own war in the north, he is poised to deploy a series of incendiary cards over the coming weeks and months. The Finfinnee card: he intends to dangle the prospect […]

This March marks the 120th year since Ethiopia and the USA  established diplomatic relations

March 23, 2026 An Expanded Version Of A Letter I Sent To Honourable Secretary Marco Rubio By Dawit W Giorgis I write this to review the longstanding relationship between the two nations and the two people.  As we celebrate 120 years of diplomatic relations between Ethiopia and the United States, we honor a long history […]