በደቡብ ጎንደር ዞን የፋኖ ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ባለሥልጣናት መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የፋኖ ኃይሎች በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ስር በሚገኙ “የሥራ ኃላፊዎች እና የፀጥታ መዋቅር” ላይ በፈጸሙት ጥቃት ቁጥራቸው ያልተገለጸ ባለሥልጣናት መገደላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው አንድ የደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ምንጭ፤ የወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ ቢያንስ አምስት የአካባቢው ባለሥልጣናት እንደተገደሉ ገልጸዋል። […]

የዓለማችን ቀዳሚ ባለሀብት ኢላን መስክ ኢንቨስተሮችን በማሳሳት ጥፋተኛ ተባለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 21 መጋቢት 2026, 09:40 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ኢላን መስክ ትዊተርን በገዛበት ወሳኝ ወቅት ለሕዝብ ባደረገው ንገግር ለኢንቨርስተሮች የተሳሳተ መረጃ ሰጥቷል በሚል ጥፋተኛ ተባለ። ቲዊተር ላይ መዋዕለ ነዋያቸውን ያፈሰሱ ባለሀብቶች መስክ አሳስቶናል በሚል ያቀረቡትን ክስ ለሁለት ቀናት የተመለከቱት የሳን ፍራንሲስኮ የፌደራል ፍርድ ቤት ዳኞች፤ የግዙፍ ቴክኖሎጂ ተቋማት ባለቤት በሆነው […]

The problem in Ethiopia’s economy stems from PM Abiy’s philosophy of economic abundance,

Koki Abesolome ·Follow You Must Trust Me When I Say This Article Will Destroys Abiy’s Economics Like My Article on Oromummaa Killed Asafammaa Jaletummaa. This is Just the Snapshot and the Abstract. I will share the article when it is published. It is 30 pages long. Once You read the Snapshot and the Abstract you cannot […]

Ethiopia ‘s Transition from Poly-crisis to Sustainable and Equitable Development – Borkena

March 20, 2026 Aklog Birara (Dr)  If you are tired of reading a plethora of commentaries on the question of Ethiopia’s transition from one crisis to another, you may appreciate what AI- powered ChatGPT offers as a set of steps and themes.  It is political, social actors and other stakeholders who must translate these into […]

Amhara Civil Resistance Initiative (Sally Abraham) – Borkena

March 20, 2026 Editor’s Note : Views in the article do not necessarily reflect the views of borkena.com   Sally AbrahamNorway The Amhara Civil Resistance Through Self-Reliance Initiative represents a strategic shift from reactive resistance toward a model of proactive foundation-building resistance. This approach is rooted in the concept of self-reliance (Swadeshi)—a core pillar of nonviolent struggle […]