በኬንያ ተቃውሞ ያስነሳው የታክስ ማሻሻያ ሕግ

ዓለም በኬንያ ተቃውሞ ያስነሳው የታክስ ማሻሻያ ሕግ ምሕረት ሞገስ ቀን: June 26, 2024 የኬንያ ፓርላማ አገሪቷ ያለባትን ከፍተኛ የዕዳ ጫና ለማቃለል ይረዳል በተባለው የታክስ ጭማሪ ረቂቅ ሕግ ላይ ሲመክር፣ ተቃዋሚዎች ደግሞ ብሶታቸውን አደባባይ በመውጣት መግለጽ የጀመሩት ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡ በግንቦት 2024 ይፋ ሆኖ ባለፈው ሳምንት የኬንያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተከራከረበት ሕግ፣ ሰኔ 18 ቀን […]

ቀዝቃዛው ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል

አሶሳ ምርጫ ጣቢያ 04ሀ2/ ብሌንዳና ሆቴል አጠገብ ድምፅ ቆጠራ ሲካሄድ ፖለቲካ በናርዶስ ዮሴፍ June 26, 2024 ኢትዮጵያ በሕገ መንግሥቱ መሠረት አገራዊ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ ማካሄድ የነበረባት ቢሆንም፣ ምርጫው በ2012 ዓ.ም. ድንገት ከአንድ የዓለም ጥግ ተነስቶ መላ ዓለምን ባዳረሰው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት ተራዝሞ በ2013 ዓ.ም. ለማካሄድ መገደዷ ይታወሳል። የ2013 ዓ.ም. አገራዊና ክልላዊ ምርጫ […]

የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ለመሆን ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ የተወከሉ ዕጩዎች ቀረቡ

በዳዊት ታዬ June 26, 2024 ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በሰጠው አቅጣጫ መሠረት ሐምሌ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. እንደሚካሄድ፣ ለሚጠበቀው የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምርጫ የፕሬዚዳንትነቱን ቦታ ለመያዝ የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአሁኑ ወቅት እየመሩ የሚገኙ ፕሬዚዳንቶች በዕጩነት መቅረባቸው ታወቀ፡፡    የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ምርጫውን ለማካሄድ አባል […]