ኦህዴድ ብልጽግና ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን እያመሳትና እያፈራረሳት ነው (አክሎግ ቢራራ ዶ/ር )

ቦርከና ደስክ አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)  ክፍል አንድ የዐቢይ አህመድ አስር ቀይ ስህተቶች የብልጽግናው ሊቀመንበር ዐብይ አህመድ አሊ በስህተት የተሞላ ፖለቲካዊ ርዕዮት እና በጥፋት የታወቀ ውሳኔ ሰጪነታቸው ተለይተው ይታወቃሉ፡፡  ምንም እንኳን ኢትዮጵያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት ከጦርነት፣ ከድህነት፣ ከኋላቀርነትና ከጭቆና ወጥታ ባታውቅም፤ የብልጽግናው ሊቀመንበር ግን፤ የሁሉንም ክፉና ጨካኝ መሪዎችን ክፋትና ጭካኔ ደምሮ ወርሶታል፡፡ ራሱም፤ ‹‹መደመር›› እንደሚለው፤ የሀገሪቱን እሴትና […]

የዛሬ 130 ዓመት  ጀግኖቹ  እናቶቻችንና  አባቶቻችን  በአደዋ  በወራሪው  የጣሊያን  ኃይል  ላይ  የተቀዳጁት  ድል የሰላዮችና  የአገር አፍራሽ  ኃይሎች ማወናበጃ መሳሪያ መሆን የለበትም!!

ቦርከና ደስክ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)መጋቢት3፣2018 መግቢያ የዛሬ 130 ዓመት በአፄ ምኒልክና በውድ ባለቤታቸው በእተጌ ጣይቱ ብጡል የሚመሩት ጀግኖች እናቶቻችንና አባቶቻችን በወራሪው የኢጣሊያን ኃይል ላይ የተቀዳጁት ድል ለህብረ-ብሄር መሰረት፣ ወይም ኢትዮጵያን እንደ አገር በጠንካራ መሰረት ላይ ለመገንባት ወይም ወደ ዘመናዊነት ለማሽጋገር መሰረት እንደጣለ ይታወቃል። የዛሬ 130  ዓመት ወራሪው የኢጣሊያን ኃይል ቢሳካለትና የመጨረሻ መጨረሻም ጠቅላላውን ኢትዮጵያን በመቆጣጠር የቅኝ […]

በጋሞ ዞን የመሬት ናዳ ከአንድ ቤተሰብ አምስት ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን የአካባቢው አስተዳዳሪ ገለጹ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

March 12, 2026 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጋሞ ዞን በደረሰው የመሬት ናዳ አደጋ በርካታ ሰዎች ህይወታቸውን ባጡበት የጋጮ ባባ ወረዳ፤ ከአንድ ቤት እስከ “አምስት ሰዎች” መሞታቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። በአደጋው ከሞቱት ውስጥ እስካሁን ድረስ የ70 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል። በጋሞ ዞን ባለፈው ሰኞ የካቲት 30 ምሽት እና በማግስቱ መጋቢት […]