ሰበር! ኢራን የአሜሪካ ከተሞችን በሚሳኤል አጠቃች? | ኢራን ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ ፈጸመች | ጦርነቱ ሳይጠበቅ ወደ አሜሪካ ተዛመተ | Ethiopia
Andafta
NEWS 120326 በደብረ ማርቆስ ከተማ የቦንብ ጥቃት ተፈፀመ፣ የመንግስት ባለስልጣኑ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፣ መንግሥት በነዳጅ ላይ እርምጃ ሊውስድ ነው፣
Zewdu Show 1
የጦርነቱ ትኩሳት በፕሮፌሰር መሐመድ ሲተነተን፣ ከጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ ጋር 120326 Zewdu show
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
ቀጥታ,ኢራን የዜጎቿን ደም “እንደምትበቀል” እና የሆርሙዝ ወሽመጥን መዝጋቷን እንደምትቀጥል አዲሱ ጠቅላይ መሪ ተናገሩ
አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ ከተሾሙ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ባስተላለፉት መግለጫ፤ ቴህራን በሚናብ የሴቶች ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት ጨምሮ የተገደሉ “ኢራናውያንን ደም ለመበቀል” ወደ ኋላ እንደማትል ተናገሩ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ስምረት ፓርቲ በአወዛጋቢ ቦታዎች ላይ የሚካሄድ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን ክስ ለምን አነሳ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 መጋቢት 2026, 11:02 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ “አወዛጋቢ” ቦታዎችን በተመለከተ የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ውሳኔ በመቃወም ምርጫ ቦርድ ላይ ያቀረበውን ክስ ማንሳቱን አስታውቋል። ፓርቲው ረቡዕ መጋቢት 2/2018 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ላይ “የሕግ መሠረት በሌለው ሰነድ […]
በጋሞ ዞን መሬት መንሸራተት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 70 መድረሱ ተገለጸ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 11 መጋቢት 2026 ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ውስጥ በሦስት ወረዳዎች በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረስ የ70 ሰዎች አስከሬን መገኘቱን የክልሉ መንግሥታ አስታወቀ። ቀን ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ተጨማሪ 64 ሰዎች እስካሁን የደረሱበት አለመታወቁን እና ፍለጋ እየተካሄደ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጦርነት ውጥረት ውስጥ ወዳለችው የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ገቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢራን ጦርነት አለመረጋጋት ውስጥ ወደ ገባው መካከለኛው ምሥራቅ ተጉዘው የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 3/2018 ዓ.ም. ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የተጓዙት ለሥራ ጉብኝት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገልጿል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቡዳቢ አየር […]
ማርኮ ሩቢዮ በሦስት ወራት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ተወያዩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 መጋቢት 2026, 10:26 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር መነጋገራቸውን መሥሪያ ቤታቸው ባወጣው መግለጫ አመለከተ። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት አገሮቻቸው በቀጣናዊ መረጋጋት ዙሪያ ባላቸው የጋራ አቋም እና በፀረ ሽብር እንቅስቃሴ በሚያደርጉት ትብብር […]
አገራት ከክምችታቸው ለመጠቀም ቢስማሙም የዓለም ነዳጅ ዋጋ መጨመሩን ቀጥሏል
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 መጋቢት 2026, 08:11 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ዋና ዋና አገራት በኢራን ላይ የሚካሄደው ጦርነት ያስከተለውን ተጽእኖ ለመግታት በሚል ለድንገተኛ ጊዜ ካስቀመጡት ክምችታቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ነዳጅ ለመልቀቅ ቢስማሙም የዓለም የነዳጅ ዋጋ ሐሙስ ዕለት ማሻቀቡን ቀጥሏል። የዓለም አቀፍ ኢነርጂ ኤጀንሲ 32ቱ አባላት ከክምችታቸው 400 ሚሊዮን በርሜል እንደሚለቁ ቢናገርም አንድ […]
ማኅበረሰቡ እና ተቋማት ነዳጅን “በከፍተኛ ቁጠባ” እንዲጠቀሙ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሳሰቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 11 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱት ጦርነት እና በዚሁ ምክንያት የተፈጠረው የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት መስተጓጎል ምን ያህል ጊዜ እንደሚቆይ ስለማይታወቅ ሕብረተሰቡ እና ተቋማት ነዳጅን “በከፍተኛ ቁጠባ” እንዲጠቀሙ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ አሳሰቡ። በጦርነቱ ምክንያት የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ “አስፈሪ” ሲሉ የገለጹት የገንዘብ ሚኒስትሩ፤ […]
