የወባ በሽታ ስርጭት በጊምቢ ወረዳ

April 20, 2024 – DW Amharic  በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ የወባ በሽታ መስፋፋቱና ከ200 በላይ ሰዎች በወባ መታመማቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። በዚህ ቶሌ በተባለው አካባቢ የሚገኙ ዜጎች የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ተፈናቅለው ወሎ እና ደብረብርሃን ቆይቶ በየካቲት ወር 2016 መጀመሪያ ላይ ወደቤታቸው የተመለሱ ናቸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዐይነ ሥውሩ የስፖርት ዘጋቢ በሀዋሳ ኤፍ ኤም 97.7

April 20, 2024 – DW Amharic  oይነሥውር መሆኑ የስፖርት ዘገባ ከመሥራት እንዳላገደው ይናገራል።ጋዜጠኛ መረጃዎችን አሰባስቦ እና ተንትኖ ለአድማጮቹ የሚያደርስ መሆኑን የጠቀሰው ሙሉቀን “ እኔ ይህንኑ የዘገባ ሥራ ለዛውም በስፖርት ዘርፍ እየሠራሁ እገኛለሁ, እይታን ከሚፈልጉ ከኮሜንታተርነት እና ከዳኝነት ሥራዎች በስተቀር አንድ አይነ ሥውር ስፖርትን መዘገብ ይችላል» ብሏል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰሞነኛው «የትራንስፖርት እቀባ» እና ተጽእኖው

April 20, 2024 – DW Amharic  ባለፈው ሳምንት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር በተገደሉበት ምሥራቅ ሸዋ ዞን መቂ ከተማ ከሰሞኑ በኅቡዕ ታወጀ ከተባለው የመጓጓዣ አገልግሎት እቀባ ጋር በተያያዘ ተሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱ እየተነገረ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፖለቲከኛ በቴ ህልፈትና የቤተሰቡ እጣ ፈንታ

April 20, 2024 – DW Amharic  የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የነበሩት ፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ በአሰቃቂ ሁኔታ በትውልድ አካባቢያቸው መቂ ከተማ ተገድለው ከተገኙ 11 ቀናት አልፈዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥም በርካቶችን ያስቆጣው የፖለቲከኛው ግድያ በርካታ ሁነቶችን አስተናግዷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቦታ ይገባኛል ዉዝግብ፤ ከጠ/ሚዉ እንወያይ ጥያቄ፤ የሰብዓዊ ርዳታ ማሰባሰብያ ለኢትዮጵያ

April 20, 2024 – DW Amharic  የአማራና የትግራይ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት መከሰቱ ለምን? ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት መጠየቁ፤ በኢትዮጵያ ለሚታየዉው የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት በመንግሥትና ዓለምአቀፍ አጋሮች በተጠራው የገንዘብ ማሰባሰብ 610 ሚሊዮን ዶላር መሰብሰቡ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ