ሕወሓት ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱና ፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ መሠረት የለውም አሉ

ዜና ሕወሓት ዕውቅናው እንዲመለስለት ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱና ፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ መሠረት የለውም አሉ ፅዮን ታደሰ ቀን: April 3, 2024 በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ምክንያት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብርተኝነት ተፈርጆ የዕውቅና ፈቃዱን የተነጠቀው ሕወሓት፣ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንደተገለጸው በሕገ መንግሥቱ መሠረት እንዲመለስለት ያቀረበው ጥያቄ የሕግ መሠረት የለውም ሲሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና ፍትሕ ሚኒስቴር ምላሽ ሰጡ፡፡ […]

የድሬዳዋ አስተዳደርና የድሬዳዋ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ውዝግባቸውን ለመፍታት ተስማሙ

በዳዊት ታዬ April 3, 2024 አቶ ውቤ መንግሥቱ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ የድሬዳዋ አስተዳደርና የድሬዳዋ ንግድ ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትን ለዓመታት ሲያወዛግብ ለቆየው የንግድ ምክር ቤቱ ሕንፃ ዕልባት ይሰጣል የተባለ የመፍትሔ ሐሳብ ላይ ስምምነት ላይ መደረሱ ተጠቆመ፡፡  የድሬዳዋ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የጫት እርሻ ዕርባታና ኢንዱስትሪ ውጤቶች ላኪና አስመጪዎች ንብረት […]

በመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራይ ላይ ተፈጻሚ የሚሆን አዋጅ ፀደቀ

በፅዮን ታደሰ April 3, 2024 በሁለቱ ወገኖች መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶች ፍርድ ቤት አይቀርቡም መንግሥት ጣልቃ ገብቶ የመኖሪያ ቤት የኪራይ ዋጋ መናርን ለማስተካከል፣ የቤት ኪራይ ውል በሕግ እንዲመራ ለማድረግ የሚያስችለውንና በአከራይና ተከራይ ላይ ተፈጻሚ የሚሆን አዋጅ፣ ትናንት መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። አዋጁ ‹‹የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር›› የሚል ስያሜ የተሰጠው […]

Fano: A mass outrage for Amhara existence, justice and Ethiopian unity – Oped Eurasia Review 

A young Amhara woman. Photo Credit: Damien Halleux Radermecker, Wikimedia Commons  April 4, 2024  1 Comment By Girma Berhanu Introduction This paper is a continuation of my previous work Fano: A Living Saviour of The Amhara People And The Ethiopian Spirit – Analysis. (1) A lot has happened since my last work. Having almost accurately predicted how Fano […]

Energizing Ethiopia: New World Bank Program Expands Access to Electricity

Source: The World Bank Group  For Ethiopia to continue to ramp up electricity access through grid connections, it is essential that the electric utilities and backbone infrastructure are fit for purpose ADDIS ABABA, Ethiopia, April 3, 2024 A new World Bank program is set to strengthen and expand the electricity network, improve sector financial viability, and […]

Turkey and Ethiopia have had close ties for many years: Somalia maritime deals may shift the dynamics  – The Conversation (Africa) 10:29 

Published: April 3, 2024 10.24am EDT Author Ethiopia and Turkey, which have had cordial ties since the early 20th century, have drawn even closer in recent years as both battle criticism from the west over domestic policies. But new developments are putting the relationship to the test. These include Turkey assuming the role of protecting Somalia’s waters […]

Puntland, Ethiopia Seek to Boost Livestock Exports from Puntland Ports – Horseed Media 08:08 

PUBLISHED: APRIL 3, 2024 Abdirisaq Shino Addis Ababa, April 3, 2024 – In a move aimed at strengthening economic ties, a high-level ministerial delegation from the semi-autonomous region of Puntland visited Ethiopia today to explore avenues for boosting livestock exports from Puntland’s ports. The delegation, led by Puntland’s Minister of Finance, Mohamed Farah Mohamed, was warmly […]