በ45ኛው የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሀገራችንን ወክሎ የተሳተፈው የልዑካን ቡድናችን ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሰላም ደርሷል ።

April 2, 2024 – Addis Admas  የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ  የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር  የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚ/ር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ክብርት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አበባ ዮሴፍ ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ … … ሙሉውን […]

የግል አስተያየት፦ እየሰጡ መንሳት

April 2, 2024 – DW Amharic ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ከኃይለማርያም ደሳለኝ ከተረከቡ ስድስት ዓመታት ተቆጠሩ። ዐቢይ በእነዚህ ዓመታት የተከተሉት የአመራር ሥልት በፍቃዱ ኃይሉ “እየሰጡ መንሳት” የሚለው አባባል ይገልጸዋል የሚል አተያይ አለው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ