“ምሬ ወዳጆ በመቀሌ ሆስፒታል?”፣ “14ቱ የብልጽግና አዳዲስ አቅጣጫዎች?”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“ከነብርነት ወደ አረጀ አሳማነት” “አብይ-ኢዝም ይውደም!”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ጥያቄያችሁ፣ ጦርነቱን የሚፈልገው ማነው?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ዮሃንስ ቧያለው እና ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ 14 ተከሳሾች ፍርድ ቤት ቀረቡ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 29, 2024 በተስፋለም ወልደየስ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው ከትላንት በስቲያ ክስ የተመሰረተባቸው የፓርላማ አባሉ አቶ ክርስቲያን ታደለ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሃንስ ቧያለው በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት ቀረቡ። ሁለቱን የህዝብ ተወካዮች ጨምሮ በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ 14 ተጠርጣሪዎች፤ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህገ መንግስት እና ሽብር ወንጀል ጉዳዮች ችሎት ፊት ቀርበው የክስ መዝገባቸውን ተቀብለዋል። ጋዜጠኞች እና […]
የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት ያገቷቸውን ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን
March 29, 2024 – Zemedkun Bekele የግድያ ዜና “…የካቲት 17/2016 ዓም እሁድ ንጋት ላይ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ኢሉ ወረዳ በአስጎሪ ርጳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ካህናቱ ጸሎተ ኪዳን አድርሰው ቅዳሴ ሊገቡ ሲሉ የታጠቁ የኦነግ ሸኔ ኃይሎች ወደ ቤተ መቅደስ በመግባት 5 ቀዳሽ ካህናትና 8 አስቀዳሽ ምእመናንን አግተው ወሰዱ። ቆይተው ስምንቱ ምእመናንና የደብሩ አስተዳዳሪ አጋቾቹ የጠየቁት […]
ስለመጪው ጊዜ እንነጋገር ቆይታ ከዘመዴ ጋር
March 29, 2024
መንግሥት በግልጽ ጠላት ሲሆን እና ቤተ ክህነቱ ውድቀት ሲገጥመው ቤተ ክርስቲያንን ማን ይታደግ ? መ/ር ፈንታሁን ዋቄ
March 29, 2024
በሸዋ ፋኖ ዕዝ በተሰራ ድንቅ ኦፕሬሽን አንድ የስርዓቱ አገልጋይ ባንዳ በቁጥጥር ስር ውሏል።
March 29, 2024 የዐማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ድንቅ ኦፕሬሽን! ከአዲስ አበባ በ130 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው ሸዋ ደብረ ብርሃን ከተማ ላይ ትላንት ማለትም መጋቢት 19/2016 ዓ.ም ሌሊት በሸዋ ፋኖ ዕዝ በተሰራ ድንቅ ኦፕሬሽን አንድ የስርዓቱ አገልጋይ ባንዳ በቁጥጥር ስር ውሏል። ይህ ባንዳ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘደንት ሲሆን ዶ/ር የሚባል የግዢ ዱክትርና ይዞ ለስርዓቱ አሽከር በመሆን […]
የሕዳሴ ግድብ በግብጽ ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ዋጋ ትከፍልበታለች
March 29, 2024 የግብጽ የመስኖ ሚንስትር ሃኒ ስዊላም፣ የሕዳሴ ግድብ በግብጽ ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት ኢትዮጵያ ዋጋ ትከፍልበታለች በማለት ማስጠንቀቃቸውን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ሚንስትሩ፣ ግብጽ በናይል ወንዝ ላይ ያላት ጥቅም ከተነካባት፣ አስፈላጊ የኾኑ ርምጃዎችን ትወስዳለች በማለት እንደዛቱ ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። ሚንስትሩ፣ በድርቅ ጊዜ ምን መደረግ እንዳለበት እንዲኹም በግድቡ ውሃ አሞላል ሂደት እና በውሃ ሃብት አጠቃቀም ዙሪያ […]
የመሀል ሜዳው ተጫዋች አለልኝ አዘነ ለህልፈት መዳረጉን ተከትሎ ወንድም እና እህቱን በቁጥጥር ስር አድርገን ምርመራ እያካሄድን ነው
March 29, 2024 ” ወንድም እና እህቱን በቁጥጥር ስር አድርገን ምርመራ እያካሄድን ነው ” – የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንና የባህር ዳር ከተማ የመሀል ሜዳው ተጫዋች አለልኝ አዘነ ለህልፈት መዳረጉን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰምቷል። የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል ፥ ” አሟሟቱ ድንገተኛና አሰቃቂ መሆኑን […]