ኢራን ጠቅላይ መሪዋን ልትሰይም ነው፤ እስራኤል መራጮቹን እና ተመራጩን እያደነች መሆኗን ገለጸች

ቀጣዩን የኢራን ጠቅላይ መሪ ለመሰየም እየመከረ ያለው የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የሊቃውንት ጉባዔ ከስምምነት ላይ መድረሱ ተነገረ። ጉባዔው የመጨረሻውን ውሳኔ ለማሳለፍ የጋራ አቋም ላይ መድረሱ አንድ አባሉ ሲናገሩ፣ እስራኤል ደግሞ መራጮችን እና ተመራጩን ዒላማ ማድረጓን እንደምትቀጥል አስታወቀች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ጎረቤቶቻቸውን ይቅርታ የጠየቁት ለምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026, 09:27 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ቅዳሜ ጠዋት የአገሪቱ ጊዜያዊ አመራር አካል ሆነው ባደረጉት ንግግር በጎረቤት አገራት ላይ ከኢራን በኩል ለተፈጸሙ ጥቃቶች ይቅርታ በመጠየቅ ብዙ ታዛቢዎችን አስገርመዋል። በአገራት መካከል ይቅርታ መጠያየቅ የተለመደ አይደለም። በተለይ ፈግሞ በግጭት ውስጥ እያሉ ጠንከር እና መረር ያሉ የቃላት […]

ወ/ሮ ብርሃኔ አስፋው፡ ለሴቶች ደኅንነት ባደረጉት ጥረት ለኖቤል ሽልማት እስከመታጨት የደረሱት ኢትዮጵያዊት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በ1930ዎቹ ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አገር ነበረች? የማኅበረሰቡ አኗኗር? የሴቶች ቦታስ? ለመገመት ባያዳግትም ባህላዊ ዕሴት እና መደብ ላይ የፀና ሥርዓት ያለባት አገር የሚል አጭር መልስ መስጠት ይቻላል። ኢትዮጵያ በጣሊያን ተወርራ አርበኞቿ በትግል፤ ንጉሧ ደግሞ በስደት፤ ገባሪ እና አስገባሪ ሥርዓት በነበረበት፤ ሴቶች ሁለተኛ መደብ በነበሩበት […]

በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ ሴቶች የተፈጠረባቸው የአዲስ ጦርነት ስጋት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የ22 ዓመቷ አበባ አምዱ በጥሩ ሁኔታ ማለፍ የነበረበት ሕይወቷ በጦርነት ተውጦ ቆይቷል። በትግራይ ሌላ ግጭት ማየትም አትሻም። በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ይቀሰቀሳል ብለው በርካቶች ይሰጋሉ። አበባ ከዚህ ቀደም በነበረው ጦርነት በትግራይ ሠራዊት ውስጥ ሆና ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተዋግታለች። ጦርነቱ ከተቋጨ ሦስት ዓመት ቢያልፍም […]

በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የጣለ ከባድ ዝናብ ባስከተው ጎርፍ 23 ሰዎች ሞቱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026, 09:05 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ሌሊት ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ቢያንስ የ23 ሰዎችን ሕይወት ማጥፋቱን ባለሥልጣናት አስታወቁ። አርብ ምሽት ጀምሮ ሌሊቱን በሙሉ የጣለው ከባድ ዝናብ በርካታ ሰዎችን በማስጠም እና በመውሰድ ጉዳት ሲያደርስ ከሞቱት በተጨማሪ ወደ 30 የሚደርሱት ከአደጋው መትረፋቸውን ፖሊስ […]

የእስራኤል ጦር ከ40 ዓመት በፊት የሞተ ወታደሩን አስከሬን ፍለጋ በሊባኖስ ያካሄደው ዘመቻ ያስከተለው ከባድ ጉዳት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026, 08:18 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ እስራኤል በኢራን ከሚደገፈው ሔዝቦላህ ጋር የምታደረገው የምድር እና የአየር ውጊያ ተከትሎ በሊባኖስ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። የሊባኖስ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በምሥራቃዊ ቤካ ሸለቆ የእስራኤል ጦር አንድ ምሽት ባካሄደው ዘመቻ ቢያንስ 41 ሰዎች ሲገደሉ 40 ደግሞ ቆስለዋል። ከሟቾቹ መካከል ሦስት የሊባኖስ ወታደሮች የሚገኙበት […]