በጋምቤላ ክልል ጎርፍ ከ40ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ

September 10, 2024 – DW Amharic  በጋምቤላ ክልል የባሮ ወንዝ ከመጠን በላይ ሞልቶ በመፍሰሱ በክልሉ 5 ወራዳዎች ጉዳት ማድረሱን የጋምቤላ ክልል አደጋ አደጋ ስጋት አመራር አስታወቀ፣ ጎርፉ ባስከተለው ጉዳት ከ40 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውንም አመልክቷል፡፡ ለዶይቼ ቨሌ አስተያየታቸውን የሰጡ ተፈናቃዮች እስካሁን የተደረገላቸው ድጋፍ የለም፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የስፖርት ዘገባ

September 10, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከታንዛኒያ ጋ እንደተጫወተችው ከኮንጎ ዴሞክራ እግር ኳስ ቡድን ጋም ከሜዳዋ ውጭ ለመጫወት ተገዳለች ። ከመቶ ሃያ ሚሊዮን በላይ ነዋሪ ባለው ሀገር አንድ ስታዲየም መገንባት ባይቻል እንኳን እንዴት በተገቢው መልኩ ማደስ ተሳነን? ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። የጀርመን ብሔራዊ ቡድን በአውሮጳ ኔሽን ሊግ ተጋጣሚውን 5 ለ0 አሸንፏል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ፍፃሜ፣ የሪፐብሊኪቱ እጣ

September 10, 2024 – DW Amharic ግራማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚ አብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ።የአገዛዝ ሥልት፣ መርሕ፣ዓላማ-ግባቸዉ፣ ስኬት-ዉድቀታቸዉ እስከዛሬም ድረስ ብዙ ያከራክራል።ኢትዮጵያን ለዘመነ ዘመናት በጠንካራ ክርን-መዳፋቸዉ ጨምድደዉ መግዛታቸዉ ግን ሐቅ ነዉ።ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ሕገ መንግስት፣ ፓርላማ ሁሉም የእሳቸዉና የእሳቸዉ ብቻ ነበሩ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ