ቄሌም ወለጋ በደረሰ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ሕይወት አለፈ

September 9, 2024 – DW Amharic  ቄሌም ወለጋ በደረሰ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ሕይወት አለፈ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ጅማ ሆሮ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይ ደግሞ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡ በዚሁ በወረዳው ሶስት ቀበሌያት ጳጉሜ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ዓርብ ሌሊቱን ቤተሰቡ በእንቅልፍ ላይ እያለ በጣለ ከባድ ዝናብ በተለይ ከዞኑ ከተማ […]

‹‹ዝቅተኛ የደሞዝ ተከፋይ ሰራተኞች ተገቢውን ህክምና እያገኙ አይደለም›› የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት

By  አማኑኤል ጀንበሩ  – 09/09/2024  አገልግሎቱ የበጀት እጥረት ፈተና እንደሆነበትም ጠቅሷል ሰኞ ጳጉሜ 04 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የመንግስትና የግል ድርጅት ሰራተኞችን ተሳታፊ የሚያደርገው የጤና መድህን ዘርፍ በበጀት እጥረት ሳቢያ ላለፉት 3 ዓመታት አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑ ገልቷል፡፡ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ እዮብ ገላየ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣አገልግሎቱ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ተሳታፊ […]

በ1000 ብር ደመወዝ ኑሮን መምራት ዳገት ሆኖብን ለረሀብ ተጋልጠናል

September 9, 2024  “በ1000 ብር ደመወዝ ኑሮን መምራት ዳገት ሆኖብን ለረሀብ ተጋልጠናል” የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች እሁድ ጳጉሜ 03 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በ1000 ብር ደሞዝ ኑሮን መቋቋም አቃተን ”  ያሉ የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የሚከፈለን ገንዘብ ከቤት ኪራይ የማያልፍ በመሆኑ በረሀብ እየተሰቃየን ነው ብለዋል። የረከሰ ቤት ፍለጋ ከከተማ ወጣ ያሉ ሰፈሮች በመምረጥ ሶስት አራት […]

በ12ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱት ውስጥ 95 ከመቶው መውደቃቸውን ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ

September 9, 2024 – Konjit Sitotaw  በ12ኛ ክፍል ፈተና ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ብቻ ናቸው የዘንድሮውን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ከወሰዱ 674,823 ተፈታኞች ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያስመዘገቡት ተማሪዎች 5.4 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ተማሪዎችን ካስፈተኑ ትምህርቶች ቤቶች መካከል 1,363 የሚሆኑት አንድም ተማሪ አለማሳለፋቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ […]

ሕጻን ልጅ ላይ ትኩስ ቡና አፍስሶ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰን ግለሰብ ለመያዝ ዓለም አቀፍ ክትትል ተጀመረ

9 መስከረም 2024, 16:32 EAT የአውስትራሊያ ፖሊስ ሕጻን ልጅ ላይ ትኩስ ቡና አፍስሶ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰውን ግለሰብ ለመያዝ ዓለም አቀፍ ክትትል ጀመረ። የአገሪቱ ፖሊስ እንዳለው በብሪዝበን ከተማ ጥቃቱን ያደረሰው ይህ ግለሰብ ከአገር መውጣቱ በመረጋገጡ ከሌሎች አገራት ጋር በመሆን በቁጥጥር ስር ለማዋል እንቅስቃሴ ተጀምሯል። መላ አውስትራሊያን ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ በከተተው ጥቃት፤ ጉዳት የደረሰበት የዘጠኝ ወር ጨቅላ […]

ኢትዮጵያ የጸጥታው ምክር ቤት የግብጽን “ተደጋጋሚ የኃይል እርምጃ ዛቻ” እንዲያጤን ጠየቀች

9 መስከረም 2024, 12:44 EAT የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት ግብጽ ኢትዮጵያ ላይ የምታደርሰውን “ተደጋጋሚ የኃይል እርምጃ ዛቻ እንዲያጤን” ኢትዮጵያ ጠየቀች። የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ የተመድን ቻርተር በሚጻረር መልኩ ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ እያደረሰች ያለችውን ተደጋጋሚ ዛቻ ምክር ቤቱ እንዲያጤን ጠይቋል። ቢቢሲ የተመለከተው በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀ-ስላሴ […]