Opinion| Rising Tensions Over the Nile: Egypt’s Strategic Maneuvers Against Ethiopia’s Gerd  – Radio Tamazuj 02:02 

News Opinions September 9, 2024 By Duop Chak Wuol Egypt’s stance against Ethiopia’s Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) has escalated, raising the possibility of military conflict between Cairo and Addis Ababa. Egypt has openly aligned itself with Somalia and covertly with Eritrea in opposition to Ethiopia. The GERD is crucial to Ethiopia, which contributes at least 85% […]

Interview: Ethiopia’s former PM says ever-closer cooperation with China produces win-win outcomes  – People’s Daily 23:

Monday, September 9, 2024 (Xinhua) 11:08, September 09, 2024 ADDIS ABABA, Sept. 8 (Xinhua) — “China is a friend to us. The Chinese government and people have provided tremendous opportunities in Africa, and the intention is win-win,” Hailemariam Dessalegn, Ethiopia’s former prime minister, has said. In a recent exclusive interview with Xinhua, Dessalegn said that China’s […]

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እንዴት ከረመ?

ከ 5 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ ርዕዮተ ዓለማዊ ለውጥ የታከለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል። ለረዥም ጊዜ የቴሌኮም አግልግሎትን በብቸኝነት ይዞ የቆየው መንግሥታዊው ኢትዮ-ቴሌኮም ተወዳዳሪ መጥቶበታል። 40 በመቶ ድርሻውን ለግል ባለሃብቶች ለመሸጥ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ጨረታ ወጥቷል። መንግሥት ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን ይዞ ገበያ ቢወጣም እስካሁን ገዢ አላገኘም። እነዚህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ኢትዮጵያን የሚደፍር አስር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” አሉ

ከ 4 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትኛውም አገር “ኢትዮጵያን መድፈር ሲፈልግ አንዴ ሳይሆን አስር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም. በተከበረው “የሉዓላዊነት ቀን” ላይ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ ፍላጎት ሰላም እና መረጋጋት መሆኑን ገልጸው፣ ይህን አልፈው የሚመጡ ኃይሎችን ግን አገራቸው እንደምትከላከል ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በተላለፈው ንግግራቸው […]

እራሱን ‘የእግዚአብሔር ልጅ’ እያለ የሚጠራው ፓስተር በሕጻናት የወሲብ ንግድ ወንጀል በቁጥጥር ስር ዋለ

ከ 3 ሰአት በፊት ሕጻናትን ለወሲብ ንግድ በማዘዋወር በፊሊፒንስ እና በአሜሪካ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ተፅዕኖ ፈጣሪው ፓስተር በቁጥጥር ስር ዋለ። ፖሊስ እራሱን ‘የእግዚአብሔር ልጅ’ እያለ የሚገልጸውን ፊሊፒንሳዊውን አፖሎ ኩይቦሎይን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሚሰብክበትን ቤተክርስቲያን ለሁለት ሳምንት ያህል ከቦ ቆይቷል። በዚህም ምክንያት በሺዎች በሚቆጠሩ ተከታዮቹ እና በፖሊስ መካከል ውጥረት ተፈጥሮ የነበረ ሲሆን አንድ የቤተክርስቲያኑ አባል በልብ […]

በሕይወት ትርጉም ማግኘት ለአእምሮ ጤና የሚሰጠው ጥቅም

ከ 5 ሰአት በፊት አኪላ ሻኪህ በ19 ዓመቷ ልጅ ከወለደች በኋላ ሰዎችን የመንከባከብ ሙያ ውስጥ ገባች። በየቤቱ ለሰዎች እንክብካቤ መስጠት “ለኔ የተሰጠ ሙያ እንደሆነ አወቅኩ” ትላለች። ሥራው ግን አድካሚ ነው። ሕሙማንን ማንቀሳቀስ፣ አልጋ መግፋት፣ ቀኑን ሙሉ መቆም ይጠይቃል። ጀርባዋን መታመም የጀመረችው በሥራዋ ምክንያት ነው። ሕመሙ ሲበረታባት የሐኪሞችን ምክር ሰምታ ሥራውን አቆመች። ሆኖም እረፍት ማድረጓ ሕመሟን […]

በናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ ከሌላ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 48 ሰዎች ሞቱ

ከ 4 ሰአት በፊት በናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በሁለቱ መኪኖች ግጭት የተነሳው ከባድ ቃጠሎ ለሰዎች እና እንስሳት ሞት ምክንያት መሆኑን የአገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ አስታውቋል። ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላንት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ […]