EPRP, CEU Condemns Arrest Of Addis Ababa City Council Opposition Candidate  – Borkena 22:52

March 8, 2026 Borkena  Toronto – Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) on Sunday condemned the arrest of an opposition candidate for Addis Ababa City Council.  Mrs. Kuri Assefa, a candidate for Coalition for Ethiopian Unity (CEU), running for Kalit sub-city was arrested on Sunday around 2 p.m. local time in Addis Ababa.  According to EPRP, security […]

ቀጥታ,በመካከለኛው ምሥራቅ የሚፈጸመው ጥቃት ሲቀጥል፣ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ጨመረ

ከሳምንት በፊት የተቀሰቀሰው የፋርስ ባሕረ ሰላጤው ጦርነት በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በዓለም ገበያ የነዳጅ ዋጋ አሻቅቧል። አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የሚፈጽሙት ጥቃት የቀጠለ ሲሆን፣ ኢራን ደግሞ በአጸፋው በዙሪያዋ ያሉ የአሜሪካ አጋር አገራትን በሚሳዔል እና በድሮን እያጠቃች ነው። ይህ ጦርነት የነዳጅ ምርት እና ዝውውርን በማስተጓጎሉ ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር ምክንያት ሆኗል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

በመካከለኛው ምሥራቅ የሚካሄደውን ጦርነት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 9 መጋቢት 2026, 08:04 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለም የነዳጅ ዋጋ ከሦስት ዓመት ተኩል በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋጋው በበርሜል ከ110 ዶላር በላይ መድረሱ ተገለፀ። አሜሪካ እና እስራኤል ከቴህራን ጋር የሚያደርጉት ጦርነት እየተባባሰ በመጣበት በአሁኑ ወቅት በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ በኩል የሚተላለፍ የጭነት መርከቦች እንቅስቃሴ ለረዥም ጊዜ ይስተጓጎላል የሚለው ስጋት እያየለ […]

አዲሱ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሞጅታባ ኻሜኒ ማን ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 መጋቢት 2026 ተሻሽሏል 9 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት የተገደሉት የኢራን አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ሁለተኛ ልጅ የሆኑት ሞጅታባ ኻሜኒ አባታቸውን በመተካት የአገሪቱ ጠቅላይ መሪ እንዲሆኑ ተሹመዋል። አዲስ መሪ ለመምረጥ የተሰበሰበው 88 አባላት ያሉት የሊቃውንት ጉባኤ፤ የአባታቸውን ጠንካራ ፖሊሲዎች ያስቀጥላሉ ተብለው የሚገመቱትን ሞጅታባን መምረጡን አስታውቋል። […]

ኢትዮጵያ ይበልጥ የምትጠቀመው ከማን ብትወዳጅ ነው? ከቱርክ ወይስ ከእስራኤል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 9 መጋቢት 2026, 07:37 EAT የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን በአዲስ አበባ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ባደረጉ በሳምንቱ የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ነበር። ሁለቱም መሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተወያይተዋል። ቱርክ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የፖለቲካ መድረክ በተቃርኖ የሚንቀሳቀሱ አገራት ናቸው። እስራኤል ለሶማሊላንድ […]

ኢራን ጠቅላይ መሪዋን ልትሰይም ነው፤ እስራኤል መራጮቹን እና ተመራጩን እያደነች መሆኗን ገለጸች

ቀጣዩን የኢራን ጠቅላይ መሪ ለመሰየም እየመከረ ያለው የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የሊቃውንት ጉባዔ ከስምምነት ላይ መድረሱ ተነገረ። ጉባዔው የመጨረሻውን ውሳኔ ለማሳለፍ የጋራ አቋም ላይ መድረሱ አንድ አባሉ ሲናገሩ፣ እስራኤል ደግሞ መራጮችን እና ተመራጩን ዒላማ ማድረጓን እንደምትቀጥል አስታወቀች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ጎረቤቶቻቸውን ይቅርታ የጠየቁት ለምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026, 09:27 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ቅዳሜ ጠዋት የአገሪቱ ጊዜያዊ አመራር አካል ሆነው ባደረጉት ንግግር በጎረቤት አገራት ላይ ከኢራን በኩል ለተፈጸሙ ጥቃቶች ይቅርታ በመጠየቅ ብዙ ታዛቢዎችን አስገርመዋል። በአገራት መካከል ይቅርታ መጠያየቅ የተለመደ አይደለም። በተለይ ፈግሞ በግጭት ውስጥ እያሉ ጠንከር እና መረር ያሉ የቃላት […]

ወ/ሮ ብርሃኔ አስፋው፡ ለሴቶች ደኅንነት ባደረጉት ጥረት ለኖቤል ሽልማት እስከመታጨት የደረሱት ኢትዮጵያዊት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በ1930ዎቹ ኢትዮጵያ ምን ዓይነት አገር ነበረች? የማኅበረሰቡ አኗኗር? የሴቶች ቦታስ? ለመገመት ባያዳግትም ባህላዊ ዕሴት እና መደብ ላይ የፀና ሥርዓት ያለባት አገር የሚል አጭር መልስ መስጠት ይቻላል። ኢትዮጵያ በጣሊያን ተወርራ አርበኞቿ በትግል፤ ንጉሧ ደግሞ በስደት፤ ገባሪ እና አስገባሪ ሥርዓት በነበረበት፤ ሴቶች ሁለተኛ መደብ በነበሩበት […]

በትግራይ ጦርነት የተሳተፉ ሴቶች የተፈጠረባቸው የአዲስ ጦርነት ስጋት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የ22 ዓመቷ አበባ አምዱ በጥሩ ሁኔታ ማለፍ የነበረበት ሕይወቷ በጦርነት ተውጦ ቆይቷል። በትግራይ ሌላ ግጭት ማየትም አትሻም። በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ይቀሰቀሳል ብለው በርካቶች ይሰጋሉ። አበባ ከዚህ ቀደም በነበረው ጦርነት በትግራይ ሠራዊት ውስጥ ሆና ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ተዋግታለች። ጦርነቱ ከተቋጨ ሦስት ዓመት ቢያልፍም […]

በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ የጣለ ከባድ ዝናብ ባስከተው ጎርፍ 23 ሰዎች ሞቱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 መጋቢት 2026, 09:05 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ሌሊት ላይ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ቢያንስ የ23 ሰዎችን ሕይወት ማጥፋቱን ባለሥልጣናት አስታወቁ። አርብ ምሽት ጀምሮ ሌሊቱን በሙሉ የጣለው ከባድ ዝናብ በርካታ ሰዎችን በማስጠም እና በመውሰድ ጉዳት ሲያደርስ ከሞቱት በተጨማሪ ወደ 30 የሚደርሱት ከአደጋው መትረፋቸውን ፖሊስ […]