የኒውክሌር ጦርነት ሊያስነሳ የነበረው የኖርዌይ የአየር ሁኔታ ምርምር ሮኬት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በአውሮፓውያኑ ጥር 25/1995 ኖርዌይ ‘ኖርዘርን ላይትስ’ የተባለውን የሰማይ ላይ ደማቅ ብርሃን ለማጥናት የተኮሰችውን ሮኬት ሩሲያ በስህተት ወደ ሞስኮ የተወነጨፈ የኒውክሌር ሚሳዔል እንደሆነ ቆጥራው ነበር። ከቀዝቃዛ ጦርነት ስሜት ገና በቅጡ ያላገገመው ዓለም በአንድ የአዘቦት ቀን ለሰዓታት የቆየ በድጋሚ ጦርነት ውስጥ የመግባት አስከፊ ስጋት […]

የጦር መሣሪያ ክምችት መሟጠጥ የኢራን ግጭት ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አገራቸው “የማያልቅ ወሳኝ የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት” እንዳሏት ተናግረዋል። የኢራን የመከላከያ ሚኒስቴር በበኩላቸው አሜሪካ ካቀደችው በላይ “ጠላትን የመቋቋም አቅም” አለን ብለዋል። የጦር መሣሪያዎች ክምችት እና አቅርቦት ብቻው የግጭቶችን ውጤት አይወስኑም። በሩሲያ በሁለቱም ረገድ የምትበለጠው ዩክሬን ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነች። […]

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን ያህል ገቢ አጣ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በመካከለኛው ምሥራቅ አሜሪካ እና እስራኤል ቅዳሜ ዕለት በኢራን ላይ የከፈቱትን ጦርነት ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስር መዳረሻዎች የሚያደርጋቸውን በረራዎች መሰረዙን ለቢቢሲ ገለፀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመካከለኛው ምሥራቅ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት በሳምንት እስከ 137 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ገቢ እንደሚያጣ ለቢቢሲ ተናግሯል። […]