በአድዋ የተሸነፈው የዛሬው ጨፍጫፊያችን ክርስቶሳዊ_አስቸኳይ_ጥሪ ቢያንስ_ይሄን_ማድረግ_እንችላለን@
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
የኢራኑን ጠቅላይ መሪ ለመግደል እስራኤል እና አሜሪካ ለወራት ያደረጉት ዕቅድ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የኢራኑን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን የመግደል እርምጃ ብዙዎች እንደሚጠብቁት ድንገት በእኩለ ለሊት የተፈጸመ አይደለም፤ ከዚያ ይልቅ ማለዳ የሆነ ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት አሜሪካ እና እስራኤል ከሰዓታት በፊት ቀደም ብሎ እጃቸው ላይ የገባን ወሳኝ የስለላ መረጃ ለመጠቀም መወሰናቸው ነው። ለወራት ከፍተኛ የኢራን […]
አያቶላህ አሊ ኻሜኒን የሚተካው ቀጣዩ የኢራን ጠቅላይ መሪ ማን ሊሆን ይችላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል የአየር ጥቃት ቅዳሜ የካቲት 21/2018 ዓ.ም. ተገድለዋል። የ86 ዓመቱ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ የእስላማዊ ሪፐብሊክ መሥራች የሆኑትን አያቶላህ ሩሆላ ኾሜኒን ተክተው ከአውሮፓውያኑ 1989 ጀምሮ ሥልጣን ላይ ቆይተዋል። ከዚህ በፊት ደግሞ ለሁለት የሥልጣን ዘመናት ከ1981 […]
ቀጥታ,እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው ድብደባ 31 ሰዎች ሲገደሉ ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ጥቃት መፈጸሟን ቀጥላለች
እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት 31 ሰዎች ሲገደሉ 149 ደግሞ ጉዳት እንደ ደረሰባቸው የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢራን በበርካታ የመካከለኛው ምሥራቅ አገራት ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት ዛሬም ቀጥላለች። በባህሬን እና ዱባይ እንዲሁም በኩዌት የአሜሪካ ኤምባሲ አቅራቢያ ፍንዳታዎች መሰማታቸውን የአገሪቱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
በእስራኤል ጥቃት መሪዎቹ የተገደሉበት የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ማን ነው? ምንስ አቅም አለው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 25 ሰኔ 2024 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል ቅዳሜ የካቲት 21/2018 ዓ.ም. በኢራን ላይ በከፈቱት የጋራ ጥቃት ዋነኛ ዒላማ የሆኑት የኢራን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መሪዎች ሲሆኑ በርካቶች ተገድለዋል። በተለይ ደግሞ የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ መመኪያ ነው የሚባለው የአብዮታዊው ዘብ ዋና ጽህፈት ቤት እና አዛዦቹ […]
ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ብትዘጋ በቀሪው ዓለም ላይ ምን ሊከሰት ይችላል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሰኔ 2025 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ የከፈቱትን መካከል ጥቃት ተከትሎ ኢራን የዓለም ወሳኙ የነዳጅ ዘይት መተላለፊያ የሆነውን የሆሙዝ የባሕር ሰርጥን ትዘጋለች የሚል ስጋት ተፈጥሯል። የምድራችን አንድ አምስተኛው ድፍድፍ ነዳጅ ዘይት በዚህ 40 ኪሎ ሜትር ብቻ ስፋት ባለው፣ በጣም ጠባብ […]
የመሀከለኛው ምስራቅ መናወጥ | ነገረ-ወልቃይት: ቀጣይ ምን? | ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ…
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
“በኢትዮጵያ የውክልና ጦርነት” ኮሎኔሉ/”በትግራይም ሆነ በኤርትራ ከተዋጋ ይፈርሳል” / የተባባሰው የኢራን ጦርነትና ጥቃቶቹ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
የፋኖ ኃይሎች በዳንግላና በመቅደላ / የኢራኑ አያቶላህ ሞትና ቀጣዩ ጦርነት / ኮ/ል ፋንታሁና ማስረሻ ሰጤ በጦር ግንባር
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ከገባው ሬጅመንት ኃይል የወጣ የለም!ድሮን ተሰማርቷል!መቅደላ! አርማጭሆ! ዳንግላ! አቀስታ! ላሊበላ!አሁናዊ የግንባር መረጃዎች እና ዘገባዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
