የአማራ ብሔርተኝነት፣ የምስር ፖለቲካ!
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Anchor Media ስለ ህወሀት ጥሪና የሶማሊያ መንግስት ስለሰጠው ”አስታጥቃለሁ” መግለጫ የአርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ምላሽ
Anchor Media
ጌታቸው ረዳ ከግድያ አመለጡ? | ብልጽግና ከእነክርስቲያን ጋር ድርድር ጀመረ? | ኤርትራ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ ገባች | Ethiopia
Andafta
የጅቡቲ መንታ ምላስ ፣ ወርቅነህ ገበየሁ በሞቃዲሾ፣ “የሲቪል ጊዜያዊ መንግሥት በትግራይ”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“የአንድ ሚሊዮን እልቂት ጥናትና ማስረጃ የለውም” ደብረጺዮን፣ የሽሬው ሁከትና ብጥብጥ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
የእነ ዶ/ር ደብረጺዮን ቡድን ከፍተኛ የስልጣን ጥመኛ ነው። ( ባይቶና )
September 16, 2024 በህወሃት ነባር አመራሮችና በጊዚያዊ አስተዳደሩ ሃላፊዎች መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች መሰጠታቸው እንደቀጠለ ነው፡፡ የባይቶና አባይ ትግራይ ፓርቲ ምክትል ሊመንበር የሆኑት አቶ ዮሴፍ በርሄ በትግራይ እየተከሰቱ ላሉ ፖለቲካዊ ቀውሶች የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው ነባሩና በዶክተር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ቡድን ነው ብሎ ፓርቲያቸው እንደሚያምን ገልጸዋል፡፡ በክልሉ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዳይኖር፣ስርአት አልበኝነት እንዲበራከትና መሰል […]
ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብን ሀብት እየመዘበረ ነው ! – ኢዜማ
September 16, 2024 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኀበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) በአዳማ ከተማ እየተካሄዳ ላለው የብልፅግና ፓርቲ አባላት ሥልጠና ከመንግሥት ካዝና ገንዘብ ወጥቶ መከፈሉ የህዝብ ሃብት እየተመዘበረ ስለመሆኑ ማሳያ ነው ሲል በመግለጫው ተችቷል፡፡ የፌደራል ዋና ኦዲተር እና የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ይሄንን ጉዳይ ተከታትለው ከሕግ አግባብ ውጪ የሕዝብ ሀብትን የዘረፈውን የመንግሥት አካል ተጠያቂ እንዲያደርጉ እና ጉዳዩን […]
Ethiopia Remains Testament in Sharing Pan-African Values of Freedom – Former Sierra Leone’s FM
15 September 2024 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa, — Ethiopia has been in the forefront of promoting pan-African ideals as well as sharing the values of freedom and unity, according to the Global Black Center, Executive Board Chairman and former Foreign Minister of Sierra Leone, Professor David Francis. Ethiopia, the historic and the oldest […]
ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በተለይ በቻይና ያላትን የሰሊጥ የገበያ ድርሻ እጣች
September 16, 2024 – Konjit Sitotaw ኢትዮጵያ በዓለም ላይ በተለይ በቻይና ያላትን የሰሊጥ የገበያ ድርሻ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጣች መኾኗን መስማቱን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። የኢትዮጵያ ጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም ላኪዎች ማኅበር፣ ኢትዮጵያ ከአስር ዓመት በፊት በቻይና ገበያ የነበራት 50 በመቶ የሰሊጥ ገበያ ድርሻ ባኹኑ ወቅት ወደ አምስት በመቶ ማሽቆልቆሉን እንደገለጠ ዘገባው አመልክቷል። ለሰሊጥ የውጪ ገበያ ማሽቆልቆል […]
የፋኖ አመራሮች የሰሞኑን ወጥመድ በጥንቃቄ እለፉት!
September 16, 2024 – Getachew Shiferaw የፋኖ አመራሮች የሰሞኑን ወጥመድ በጥንቃቄ እለፉት! የሶማሊያ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ቡድኖች አግዛለሁ የሚል ፕሮፖጋንዳ አሰራጭቶ ብልፅግና ደንበኛ ወጥመድ አድርጎታል። ሰሞኑን በርካታ ሚዲያዎች ወደ ፋኖ አመራሮች እንዲደውሉ ይደረጋሉ። የፋኖ አመራሮች ይህን ወጥመድ በጣም በጥንቃቄ ማለፍ አለባቸው። 1) በጣም ጠቃሚው አማራጭ ፋኖ በጉዳዩ ምንም መልስ ባይሰጥ ነው። አስፈላጊ አይደለም። የፋኖ ትኩረት ህዝቤን […]