የወልቃይት ጠገዴ ኮሚቴ በምርጫ ቦርድ እና በስምረት ፓርቲ የፍርድ ቤት ክርክር ውስጥ ለመግባት ጠየቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንዲያካሄድ ባሳለፈው ጊዜያዊ ዕግድ ውስጥ ገብቶ ለመከራከር አቤቱታ አቀረበ። ኮሚቴው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአመልካች በዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ መካከል በፍርድ […]
አትሌት ድርቤ ወልተጂ ከአበረታች መድኃኒት ጋር በተያያዘ ለሁለት ዓመት ታገደች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 የካቲት 2026, 09:32 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የመካከለኛ ርቀት ተወዳዳሪዋ አትሌት ድርቤ ወልተጂ እአአ የካቲት 2025 የአበረታች መድኃኒት ምርመራ ናሙና ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኗ በስፖርት ግልግል ፍርድ ቤት ለሁለት ዓመት ከማንኛውም ስፖርታዊ ውድድር ታገደች። አትሌቷ ናሙና ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆነችበት ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበችው ውጤት እንዲሰረዝ ሲልም ወሳኔ አስተላልፏል። ድርቤ እአአ […]
የአሜሪካ እና ኢራን ድርድር “ተጨባጭ ለውጥ” ማሳየቱን አደራዳሪዎች ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ እና የኢራን ባለሥልጣናት በጄኔቫ ባካሄዱት ድርድር “ተጨባጭ ለውጦች” መታየታቸውን የኦማን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። አደራዳሪው ጦርነትን የሚያስቀር ስምምነት የመድረሱ ዕድል ግን አሁንም ግልጽ አይደለም ብለዋል። ሁለቱ ወገኖች ባደረጉት ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት አደራዳሪ የነበሩት የኦማን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አልቡሳዲ፣ አሜሪካ እና ኢራን […]
ኢንስታግራም ታዳጊዎች ራሳቸውን ለማጥፋት የሚረዱ ይዘቶችን የሚፈልጉ ከሆነ ለወላጆቻቸው ሊያሳውቅ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 የካቲት 2026, 08:58 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በኢንስታግራም የሕፃናት መከታተያዎችን የሚጠቀሙ ወላጆች ልጆቻቸው በመተግበሪያው ላይ ራስን ከማጥፋት ወይም ከመጉዳት ጋር የተያያዙ ቃላትን በተደጋጋሚ የሚፈልጉ ከሆነ ማስጠንቀቂያ እንዲደርሳቸው ሊደረግ ነው። ኢንስታግራምን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ሜታ ወላጆች ልጆቻቸው በኢንስታግራም ላይ ጎጂ የሆኑ ይዘቶችን ሲፈልጉ ሲያሳውቅ ይህ የመጀመርያው ነው። ከዚህ በፊት ፍለጋዎችን […]
ሂላሪ ክሊንተን ስለኤፕስቲን ወንጀሎች ‘ምንም እንደማያውቁ’ ለኮንግረስ አባላት ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ሂላሪ ክሊንተን ስለጄፍሪ ኤፕስቲን ወንጀሎች “ምንም እንደማያቁ” ለኮንግረስ አባላት ተናገሩ። ክሊንተን አክለውም ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሟቹ የወሲብ ወንጀለኛ ጋር ስላላቸው ግንኙነት ቃለ መሃላ ገብተው እንዲጠየቁ ጥሪ አቅርበዋል። የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደተናገሩት ከሆነ ኤፕስቲንን በተመለከ ምርመራ ለሚያከናውነው የኮንግረስ ኮሚቴ ለሰዓታት በዝግ […]
ለ200 ዓመት የዘለቀውን ሕክምና የለወጠው ሁሉንም ዓይነት ጉንፋን እና ሳልን የሚከላከለው ክትባት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ማንኛውንም ዓይነት ሳል፣ ብርድ፣ ጉንፋን፣ የሳምባ ኢንፌክሽን እና አለርጂንም የሚከላከል በአፍንጫ የሚወሰድ ክትባት ማግኘታቸውን የአሜሪካ ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። በአፍንጫ የሚወሰደው ክትባት (nasal spray vaccine) በስታንፈርድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች ነው የተገኘው። ከመተንፈሻ አካላት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ሕመሞችን ለማስታገስ የሚውል ሁሉን አቀፍ ክትባት (universal vaccine) […]
ፆም በሰውነታችን ውስጥ የሚያስከትለው ለውጥ እና የሚሰጠው ጥቅም ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 መጋቢት 2024 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ለእስልምና እና ለክርስትና እመነት ተከታዮች ዋነኞቹ የፆም ወቅት የሆኑት ረመዳን እና ዓቢይ ፆሞች ተጀምረዋል። የሁለቱም እምነቶች ምዕመናን የፆሙን ጊዜ በየራሳቸው ሥርዓት እና ደንብ መሠረት የሚከውኑት ሲሆን፣ በየዕለቱ ለረጅም ሰዓታት ከምግብ እና ከውሃ ርቀው ይቆያሉ። የየእምነቶቹ ተከታዮች በፆም ወቅት […]
EMS Eletawi የግብፅ ዛቻና የመንግስት አፈና Tue 24 Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Eletawi የምርጫና የጦርነት ዝግጅቶች Wed 25 Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Wed 25 Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
