አብን “በአማራ ሕዝብ ስም የሚደረገው የነፍጥ እንቅስቃሴ ጠላፊ እጆች እየበዙበት ነው” አለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ በአማራ ክልል ውስጥ የሚደረገው እንቅስቃሴ በሌሎች ኃይሎች እየተጠለፈ መሆኑን በመግለጽ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈለግ ጥሪ አቀረበ። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች በማገርሸታቸው “ዳግም ሰብዓዊ ቀውስ የሚዳርግ ሁከት” እየተከሰተ ነው ብሏል። አብን በዚህ መግለጫው እንደ የአካባቢዎቹ ባለው ነባራዊ […]

የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሣሪያ ታቀርባለች መባሉን አስተባበለች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አርኤስኤፍ) የተለያዩ ድጋፎች ታደርጋለች መባሉን አስተባበለች። ኤምሬትስ ለሱዳን ፈጣን ደራሽ ኃይል የጦር መሣሪያ እና ወታደራዊ ቁሳቁሶችን በገንዘብ ትደግፋለች እንዲሁም ታጓጉዛለች በሚል የቀረበባትን ውንጀላ ውድቅ አድርጋለች። ሮይተርስ ማክሰኞ የካቲት 3/2018 ዓ.ም. ባወጣው የምርመራ ዘገባ ኤምሬትስ ለፈጥኖ […]

በሶማሊያ ችግር የገጠመውን አውሮፕላን በባሕር ዳርቻ በማሳረፍ ሕይወት ያተረፈው አብራሪ ተወደሰ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሶማሊያ የሚገኘው አየር መንገድ የቴክኒክ ችግር የገጠመውን የመንገደኞች አውሮፕላን በሞቃዲሹ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ አጠገብ በሚገኝ የባሕር ዳርቻ ላይ በማሳረፍ ሕይወት ያተረፈውን አብራሪ አወደሰ። አብራሪው ይህንን እርምጃ በመውሰዱ በአውሮፕላኑ ተሳፍረው የነበሩ 55 ሰዎች በሕይወት መትረፍ ችለዋል። ስታርስካይ አቪየሽን እንዳለው አብራሪው በፍጥነት በማሰብ […]