ዓለም አቀፉ የሙስና ጠቋሚ ኢትዮጵያ ከጎረቤቶቿ የተሻለ ደረጃ ላይ እንደምትገኝ አመለከተ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በዓለም ላይ በሕዝባዊ አገልግሎቶች ዘርፍ ያለውን የሙስና ሁኔታ እየተከታተለ ዓመታዊ ሪፖርት የሚያወጣው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በአውሮፓውያኑ 2025 የአገራትን የሙስና ደረጃን ይፋ አድርጓል። ሪፖርቱ የ182 የዓለም አገራትን የሙስና ደረጃ ያወጣ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ካሉ ጎረቤት አገራት ጋር ስትነጻጸር በሙስና ሁኔታ የተሻለ ደረጃ ላይ መሆኗን […]

ቀጥታ,የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ጉብኝት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ጉብኝት አድርገው ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሐሙድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያዩ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ‘የቃላት ጦርነት’ ለምን አሁን ተካረረ? ወዴትስ ያመራል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 10 የካቲት 2026, 13:13 EAT ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ሲለዋወጡት የቆዩት ‘የቃላት ጦርነት’ ከመቼውም በበለጠ አሁን ላይ መካረሩን የሚጠቁሙ ምልክቶች እየተስተዋሉ ይገኛሉ። ኢትዮጵያ “ኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት በመግባት የተወሰኑ አካባቢዎችን ተቆጣጥራለች” እንዲሁም “ታጣቂዎችን ትደግፋለች” ብላ ያቀረበችውን ክስ ኤርትራ “ሐሰተኛ እና የፈጠራ” ስትል […]

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ሥልጠና ካምፕ መገንባቱን የሮይተርስ የምርመራ ዘገባ አሳየ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የእርስ በስር ጦርነት ውስጥ ከምትገኘው ሱዳን ጋር በሚጎራበተው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ውስጥ የአማጺው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል የሥልጠና ካምፕ መገንባቱን ከምንጮች እና ከሳተላይት ምሥሎች ማረገጋጡን የዜና ወኪሉ ሮይተርስ አስታወቀ። የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሥልጠና ትሰጥበታለች በተባለው በዚህ ካምፕ ውስጥ የሚገኙት አብዛኞቹ ምልምሎች ኢትዮጵያዊ […]

ከሊቢያ የተነሳ የስደተኞች ጀልባ ተገልብጦ 53 ሰዎች ሞቱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 55 ተሳፋሪዎችን የያዘ የፕላስቲን ጀልባ በሊቢያ ባሕር ዳርቻ ተገልብጦ ከሁለቱ በቀር ሁሉም ስደተኞች መሞታቸውን የተባበሩት መንግሥታት የፍልሰተኞች ተቋም አስታወቀ። የሊቢያ ባለሥልጣናት ከአደጋው በሕይወት የተረፉት ሁለት ናይጄሪያውያን ሴቶች መታደጋቸውን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ሰኞ ዕለት አስታውቋል። እንደ ተቋሙ ገለጻ […]