የዓለም ጤና ድርጅት በአማራ ክልል በጤና ባለሙያዎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በአስቸኳይ በገለልተኛ ወገን እንዲመረመር ጠየቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 14 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የዓለም ጤና ድርጅት በግጭት ውስጥ ባለው አማራ ክልል ውስጥ እየተፈፀመ ባለው የጤና ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ጥቃት ላይ አስቸኳይ እና ገለልተኛ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኤክስ ገፃቸው ላይ ባጋሩት ጽሑፍ ግድያን፣ እስርን እና ድብደባን ጨምሮ የጤና ባለሙያዎች ለተለያዩ […]