በኤችፒቪ ምክንያት ምላሱን ሊያጣ የነበረው የሁለት ልጆች አባት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 የካቲት 2026, 09:14 EAT የሁለት ልጆች አባት የሆነው ግለሰብ መንጋጋው ስር የወጣበት አነስተኛ እብጠት ወደ ካንሰር ከተቀየረ በኋላ ምላሱን ሊያጣ ነበር። አንቶኒ ፔሪያም ለመጀመሪያ ጊዜ መንጋጋው ስር እብጠት መኖሩን ከተረዳ በኋላ ወደ ሐኪሙ ዘንድ ሄደ። እናም በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በጭንቅላቱ እና በአንገቱ ላይ ከሂውመን ፓፒሎማቫይረስ (ኤችፒቪ) ጋር የተያያዘ ካንሰር […]

ቱሪስቶች ሶፍ ዑመር ዋሻ ከደረሱ በኋላ ሳይጎበኙ የሚመለሱት ለምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 የካቲት 2026 ባለፈው ጥቅምት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሥራ ላይ ያሉ እና የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን አስከትለው በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ለሦስት ቀናት የቆየ ጉብኝት አካሂደው ነበር። ዐቢይ በዚህ ጉዟቸው ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምሥራቅ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘውን የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ጎብኝተው ነበር። በአካባቢው እየተገነባ ያለው […]

በተለያዩ አጋጣሚዎች ሰውን ወይም ኤአይን እያወራን እንደሆነ እንዴት መለየት እንችላለን?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 የካቲት 2026, 08:07 EAT ከሌላ ሰው ጋር ወይንም ከሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ጋር እያወራን እንደሆነ ማወቅ ወይም መለየት እንችላለን? ይህ ጥያቄ ኮምፒውተሮች በሰው ሠራሽ አስተውሎት ምን ያህል እንደበለፀጉ ለማወቅ ለረጅም ጊዜ ሲጠየቅ ከነበረው ጥያቄ ውስጥ አንዱ ነው። የዚህ ጥያቄ መነሻ ‘የተርኒንግ ፈተና’ በመባል የሚታወቅ ሲሆን፤ እንግሊዛዊ የሒሳብ እና የኮምፒውተር […]

አሜሪካ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት በሰኔ ወር እንዲያበቃ እንደምትፈልግ ዜሌንስኪ ተናገሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ አገራቸው ከሩሲያ ጋር እያደረገች ያለችው ጦርነት ሰኔ ወር ላይ እንዲያበቃ አሜሪካ እንደምትፈልግ ተናገሩ። ሁለቱ ወገኖች በሚቀጥለው ሳምንት በአሜሪካ ለሚካሄደው ንግግር መጋበዛቸውንም ዜሌንስኪ ገልጸዋል። ” አሜሪካ ሁለቱን ተደራዳሪ ቡድኖች – ሩሲያ እና ዩክሬንን በሳምንት ጊዜ ውስጥ በአሜሪካ ምናልባትም በሚያሚ እንዲገናኙ ሃሳብ ስታቀርብ ይህ […]

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን የፓርላማ ንግግር አስተባበሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 6 የካቲት 2026 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ጦርነት ወቅት የኤርትራ ሠራዊት የሚፈጽማቸውን ግፎች እንዲያቆም የሚጠይቅ መልዕክት ወደ አሥመራ እንደላኩ የገለጹበትን የፓርላማ ንግግር የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስተባበሉ። በወቅቱ ወደ ኤርትራ ተልከው እንደነበር ያመኑት ገዱ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሰጣቸው መልዕክት “ከሰብአዊ መብት ጥሰት ጋር የተያያዘ የስም ማጥፋት ዘመቻ” ላይ […]

The Body Remembers  – The Reporter 02:09 

Society The Body Remembers By Abraham Tekle February 7, 2026 Old Fears Resurface in Tigray After New Clashes Born and raised in Addis Ababa, Zeki arrived in Mekelle, the capital of the Tigray Regional State, just two days before reports emerged of fresh hostilities between Ethiopian federal troops and Tigrayan forces in Tsemlet, a disputed […]

UN Committee Rings Alarm over Worsening Child Right Violations in Ethiopia  – The Reporter

News UN Committee Rings Alarm over Worsening Child Right Violations in Ethiopia By Ashenafi Endale February 7, 2026 Urges greater independence for Rights Commission, Ombudsman The UN Committee on the Rights of the Child has expressed alarm over what it says is a significant increase in grave violations against children, including killing and maiming, sexual […]

Gov’t revisits sugar privatization prospects yet again – The Reporter

By Ashenafi Endale February 7, 2026 The federal government is preparing yet again to privatize sugar estates under the Ethiopian Sugar Industry Group as part of ongoing economic reforms, reviving an initiative that has failed repeatedly over the past eight years. In a letter addressed to International Monetary Fund (IMF) Director Kristina Georgieva, Finance Minister […]

Swinging Addis reborn  – Bangkok Post19:50 Fri, 06 Feb 

The unique rhythms of Ethiopia’s golden era find a new global stage ARTS & ENTERTAINMENT PUBLISHED : 7 Feb 2026 at 01:01 NEWSPAPER SECTION: Life WRITER: John Clewley DeeperDive What role did Either/Orchestra play in Nalbandian’s revival? What role did Either/Orchestra play in Nalbandian’s revival? How did Ethiopiques series boost Ethiojazz’s global profile? Who was first African […]

የአገራችን የተወሳሰበ ችግር አንድን ኋላ የቀረ አገዛዝና መሪ  በሌላ ኋላ የቀረ ስብስብና መሪ በመተካት የሚፈታ አይደለም!!

ቦርከና ደስክ ፈቃዱ በቀለ ( ዶ/ር )ጥር 24፣2018  መግቢያ  “If you don`t take an interest in the affairs of your government, then you are doomed to live under the rule of fools.”( Plato) በየጊዜው የተለያዩ ጸሀፊዎች አዳዲስ ጽሁፎችን በመጻፍ ለሰፊው ህዝብ ለንባብ ያቀርባሉ። እንደምገምተው ከሆነ በዚህ መልክ የታሪክን አደራ ለመወጣት በማሰብና አገራችንም እንዳትበታተን በማሰብ ነው። ይሁንና […]