የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በግማሽ ዓመት ብቻ 104 የፖሊስ አባላትን በከባድ የዲሲፕሊን ጥፋት ማሰናበቱን ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 6, 2026 “ከስነ ምግባር ብልሽት” እና “ከሰብዓዊ መብት ጥሰት” ጋር በተያያዘ 104 የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አባላት፤ “በከባድ የዲሲፕሊን” ጥፋት መሰናበታቸውን የከተማይቱ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ጌቱ አርጋው አስታወቁ። “ብዙ እድል እና ተደጋጋሚ ትምህርት ተሰጥቷቸው” ባልታረሙ የፖሊስ አባላት ላይም “ከባድ የዲሲፒሊን እርምጃ” እንደሚወሰድ ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ ይህንን የገለጹት፤ ዛሬ አርብ ጥር 29፤ 2018 በተካሄደው የአዲስ […]

ለመጪው ምርጫ የሚወዳዳሩ ዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 16 ተራዘመ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 6, 2026 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመጪው ግንቦት መጨረሻ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደሩ ዕጩዎች ምዝገባ የሚያከናወኑበትን ጊዜ እስከ የካቲት 16፤ 2018 አራዘመ። ቦርዱ የምዝገባ ጊዜውን ያራዘመው፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቋሙ ባዘጋጃቸው የተለያዩ መድረኮች ላይ እና በጽሁፍ ጭምር ባቀረቡት ጥያቄ መሆኑን አስታውቋል። ምርጫ ቦርድ ባለፈው ህዳር ወር መጨረሻ ይፋ ባደረገው የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ፤ የዕጩዎች ምዝገባ […]

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ለፓርላማ አባልነት በድጋሚ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 6, 2026 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን (አብን) በመወከል በባህር ዳር ከተማ ምርጫ ክልል ተመርጠው ላለፈው አራት ዓመት ተኩል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቆዩት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ፤ በመጪው ምርጫ እንደማይወዳደሩ አስታወቁ። ዶ/ር ደሳለኝ ራሳቸውን ለምርጫ በዕጩነት ላለማቅረብ የወሰኑት ነጻ፣ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል “ምቹ መደላድል ባለመኖሩ” ምክንያት እንደሆነ ገልጸዋል።  የፓርላማ አባሉ ይህን የገለጹት፤ የመጪው […]

Jerusalem through Ethiopian eyes: Understanding Israel’s capital through its Ethiopian communities  – Jerusalem Post

Jerusalem Post/Israel News As Jerusalem continues to evolve, the rhythms of Ethiopian heritage shape its character in unmistakable ways. Ethiopian Jews take part in a prayer of the Sigd holiday on the Armon Hanatziv Promenade overlooking Jerusalem on November 28, 2024.(photo credit: YONATAN SINDEL/FLASH90)BySHIR PERETSFEBRUARY 6, 2026 16:58 You can’t really understand Jerusalem without understanding its […]

Ethiopia’s Renaissance mega-dam fuels energy hopes and regional anxiety – MONGABAY

Elodie Toto 6 Feb 2026 Africa See All Key Ideas This January, U.S. President Donald Trump offered to act as a mediator between Egypt and Ethiopia over Nile River waters, signaling renewed interest in the dispute. Ethiopia’s flagship project, the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), launched in 2011, has been a source of prolonged friction among Nile Basin countries. […]