ጦሩ ታንኩን ጥሎ ሸሸ የመከላከያ መኮንኖች ተገደሉ | መከላከያ ካልጠበቀው ስፍራ ውጊያ ፈነዳ | ዘመነ ካሴ ቤንሻንጉል ገባ ሌላ ትኩሳት | Ethiopia
Andafta
የእንግሊዝኛ ቅዳሴ ነገር:- ሳንነጋገርበት ጊዜው እንዳያልፍብን
Adebabay Media
ከኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በሆስፒታል ላይ የአየር ጥቃት ተፈጸመ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 5 የካቲት 2026, 17:06 EAT ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ከምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ ግዛት ውስጥ የአየር ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የእርዳታ ሠራተኞች የደረሱበት እንዳልታወቀ ኤምኤስኤፍ አስታወቀ። በደቡብ ሱዳን ጆንግሌ ግዛት ውስጥ በሚገኘው በድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን (ኤምኤስኤፍ) የሚመራው ሆስፒታል ማክሰኞ ምሽት ላይ “በደቡብ ሱዳን መንግሥት ኃይሎች የአየር ጥቃት […]
አቶ ግርማ ዋቄ ለኡጋንዳ አየር መንገድ መሪነት ተሾሙ መባሉን የፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ ጽሕፈት ቤት አስተባበለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 5 የካቲት 2026, 18:15 EAT ጉምቱው የአቪየሽን አመራር አቶ ግርማ ዋቄ የኡጋንዳ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሹመዋል መባሉን የኡጋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ጽሕፈት ቤት አስተባበለ። ባለፈው ሳምንት የኡጋንዳ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀኒፈር ባሙቱራቺ ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተከትሎ በኡጋንዳውያን የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ዘንድ የአቶ ግርማ ዋቄ ስም በተተኪነት ሲነሳ ሰንብቷል። […]
ሟቹ የዚምቧብዌ ፕሬዚዳንት ሙጋቤ በኢፕስቴን ዶሴ ውስጥ ስማቸው ተጠቅሶ ተገኘ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የቀድሞው የዚምቧብዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ ከወሲብ ወንጀለኛው ሟች ጄፍሪ ኢፕስቴን ጋር የገንዘብ ትስስር ሊኖራቸው እንደሚችል በቅርቡ ይፋ የሆኑት ዶሴዎች አሳዩ። ወንጀለኛው ጄፍሪ ኢፕስቴን እአአ በ2015 ከጃፓናዊው ሥራ ፈጣሪ ጆኢ ኢቶ ጋር በነበረው የኢሜል መልዕክት ልውውጥ ላይ ለዚምቧብዌ የመገበያያ ገንዘብ መውደቁን ተከትሎ አዲስ ገንዘብ ለማቅረብ ፕሬዚዳንት ሙጋቤን […]
ቀጥታ,በኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ አካባቢዎች ስልክ እና ኢንተርኔት ለቀናት ተቋረጠ
በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የሰሜን ሸዋ ከተሞች የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን ነዋሪዎች የኢትዮቴሌኮም ኃላፊ ለቢቢሲ ተናገሩ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ሁቲዎች በየመን የኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ እና የወንጌላውያን ቤተ ክርስቲያናትን መዝጋታቸውን ምዕመናን ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በየመን ሰነዓ በርካታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እና ወንጌላውያን አማኞች ከሃያ ዓመታት በላይ ሲገለገሉባቸው የቆዩ ቤተ እምነቶችን በሁቲ ባለሥልጣናት ከታሸጉ አንድ ወር እንደሞላቸው የእምነቱ ተከታዮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በየመን ሰነዓ በሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ያገለግሉ እንደነበር የተናገሩት አቶ አብርሃም በቀለ አምልኮ የሚያካሂዱበት እና ልጆቻቸውን አማርኛ የሚያስተምሩበት ቤተክርስቲያን በሁቲ ባለሥልጣናት […]
የቻይናው ፕሬዚዳንት አሜሪካ ለታይዋን የጦር መሣሪያ ስታቀርብ ‘ጥንቃቄ ማድረግ አለባት’ ሲሉ ትራምፕን አሳሰቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ፣ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለታይዋን የጦር መሳሪያ ሲያቀርቡ “ጥንቃቄ የተሞላበት” እንዲሆን ማሳሰባቸውን የአገሪቱ የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ረቡዕ ዕለት ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር በስልክ ውይይት ያደረጉት ፕሬዚደንት ዢ ደሴቷን “በቻይና እና በአሜሪካ ግንኙነት ውስጥ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ” ሲሉ ጠርተዋታል። በተጨማሪም ከዋሽንግተን […]
ሕንድ ከ16 ዓመት በታች ላሉ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያን ለማገድ እያጤነች ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት በሕንድ ከ16 ዓመት በታች ላሉ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያን በማገድ ዙሪያ ክርክሮች እየተካሄዱ ሲሆን የበርካታ ግዛቶች ሚኒስትሮች በቅርቡ በአውስትራሊያ ተግባራዊ የሆነውን ሕግ እያጤኑ እንደሆነ ተናግረዋል። በቅርቡ በደቡባዊ ግዛት የሚገኙ ቢያንስ ሁለት ሚኒስትሮች እገዳው ሕፃናትን ከማኅበራዊ ሚዲያ ለማራቅ ውጤታማ እንደሆነ እየፈተሹ እንደሆነ ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት በሕንድ የምጣኔ ሃብት […]
በፍሎሪዳ ትራምፕን ለመግደል የሞከረው ግለሰብ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት ፕሬዚደንት ትራምፕ በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ የጎልፍ ሜዳ ላይ ሳሉ ተኩሶ ለመግደል ሙከራ ያደረገው ራያን ራውዝ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት። የ59 ዓመቱ ራውዝ በወቅቱ ፕሬዚዳንታዊ እጩ የነበሩትን ትራምፕን በዌስት ፓልም ባሕር ዳርቻ ዓለም አቀፍ የጎልፍ መጫዎቻ ሜዳ ላይ ለመግደል በመሞከር ጥፋተኛ የተባለው ባለፈው […]
