Canadian books to read during Black History Month and beyond  – CBC.ca04:10 

Books CBC Books · Posted: Feb 04, 2026 4:00 AM EST Social Sharing February is Black History Month in Canada. To mark the occasion, CBC Books has put together this list of buzzworthy titles by Black Canadian authors, both fiction and nonfiction. Only Because It’s You by Rebecca Fisseha In Only Because It’s You, Miz panics when her best […]

የጋሞ ዞን በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ የታሪክ መጽሐፍት “የውሸት ታሪኮችን” አካትተዋል ሲል ከሰሰ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 4 የካቲት 2026, 14:03 EAT በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ስር ሚገኘው ጋሞ ዞን “በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጁ” የ9ኛ እና 11ኛ ክፍል የታሪክ መጽሐፍት “የጋሞ ብሔር አንድነት ላይ አደጋ የሚጥሉ የውሸት ታሪኮችን” ይዘዋል ሲል ከሰሰ። የዞኑ ትምህርት ቢሮ “የግል የፖለቲካ ፍላጎታቸውን በመጽሐፍ መልክ ያሳተሙ” ሲል የገለጻቸው አዘጋጆች እና አርታኢዎች “በሕግ እንዲጠየቁ” አሳስቧል። የጋሞ […]

ቀጥታ,አሜሪካ ወደ ጦር መርከቧ ሲበር የነበረን የኢራን ድሮን መትታ መጣሏን አስታወቀች – BBC

አሜሪካ፤ በአረቢያ ባህር ላይ ወደሚገኘው አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቧ “በኃይል ሲቃረብ” የነበረ የኢራን ድሮንን መትታ መጣሏን የአገሪቱ ጦር ቃል አቀባይ ገለጹ። ድሮኑ ላይ ጥቃት የፈጸመው “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” ከተባለው ግዙፍ የአሜሪካ የጦር መርከብ የተነሳ ኤፍ-35 ሲ የተሰኘ የራዳር እይታን የሚያመልጥ ተዋጊ ጄት እንደሆነ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ቃል አቀባይ ካፒቴን ቲም ሀውኪንስ ተናግረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝደንት የሞተ ሰው ከሾሙ በኋላ ሁለት ረዳቶቻቸውን ከሥልጣን አባረሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር በሚመጣው ታሥሣሥ ለሚደረገው ምርጫ ውይይት ለመምራት የሞተ ግለሰብ ከሾሙ በኋላ ሁለት ከፍተኛ ረዳቶቻቸውን ከሥልጣን አባረሩ። ስቴዋርድ ሶሮባ ቡዲያ ባለፈው ሳምንት መገባደጃ በፕሬዝደንት ትዕዛዝ ቢሾሙም የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን የተቃዋሚው ዩናይትድ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ዩዲፒ) አባል ከሞቱ አምስት ዓመት እንደሆናቸው ዘግበዋል። ይህን ተከትሎ […]

የቀድሞው የሊቢያ መሪ ልጅ ሳይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ በጥይት ተመትተው ተገደሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የቀድሞው የሊቢያ መሪ ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ልጅ ሳይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ በጥይት ተመትተው መገደላቸው ተዘገበ። በአንድ ወቅት የጋዳፊ ተተኪ ይሆናሉ ተብለው ይጠበቁ የነበሩት የ53 ዓመቱ ሳይፍ ማክሰኞ መገደላቸውን የፖለቲካ ፓርቲያቸው እንዳረጋገጠ የሊቢያ ዜና ወኪል ዘግቧል። ጠበቃቸው “አራት ሰዎች ያሉት ኮማንዶ” መኖሪያቸው ቤታቸው በሚገኝበት ዚንታን ከተማ ግድያ እንደፈፀመባቸው […]

‘በጥቁር ገበያ ነጋዴዎች’ እጅ የወደቀው የትግራይ ክልል የነዳጅ አቅርቦት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ነዳጅ የሚፈልግ ባለ አሽከርካሪ ዐይኖቹን የሚያማትረው በነዳጅ ማደያዎች ላይ አይደለም። ከዚያ ይልቅ ነዳጅ በጄሪካን እና በፕላስቲክ የውሃ ማሸጊያዎች የሚሸጡ ወጣቶች ጋር ነው የሚሄደው። እነዚህ ነጋዴዎች ናቸው ገበያውን የተቆጣጠሩት። ነዳጅ በጥቁር ገበያ ዋጋ የሚሸጡ ወጣቶች በከተማው የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ዛፎች ስር ተቀምጠው ሸማች […]