ቀጥታ,ትራምፕ ከኢራን ጋር “ጠንከራ ንግግር” ተጀምራል ሲሉ ቴህራን ወታደራዊ ልምምድ ለማድረግ እየተዘጋጀች ነው

የአሜሪካ ጦር በባሕር ሰላጤው አካባቢው ያለውን ይዞታ ማጠናከሩን ተከትሎ ኢራን ከዩኤስ ጋር ምክክር መጀመሯን ፕሬዝደንቱ ጠቁመዋል። በሌላ በኩል ኢራን ለዓለም ንግድ ወሳኝ በሚባለው እና የመርከቦች መተላለፊያ በሆነው ሆርሙዝ ሰርጥ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ወታደራዊ ልምምድ እንደምታደርግ ይጠበቃል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ትራምፕ፣ መስክ እና ቢል ጌትስ፡ አዲስ የተለቀቀው የኤፕስቲን ፋይል ምን ይዟል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የአሜሪካ ፍትሕ ሚኒስቴር ከሟቹ የወሲብ ጥቃት ወንጀለኛ ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር የተያያዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ፋይሎችን ይፋ አድርጓል። ፋይሎቹ 3 ሚሊዮን ገፆች ያሉት ሲሆን 180 ሺህ ፎቶዎች እና 2 ሺህ ቪዲዮዎች አርብ ዕለት ተለቀዋል። መዛግብቱ ጄፍሪ ኤፕስቲን እስር ቤት ሳለ የነበረበትን ሥነ-ልቦናዊ ሁኔታ እና ከኤፕስቲን ጋር በመተባበር ለአቅመ […]

ህወሓት በትግራይ ክልል እና በፌዴራል መንግሥት መካከል ያለውን ጉዳይ ለመፍታት “ለንግግር ዝግጁ ነኝ” አለ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026, 09:54 EAT ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ዳግም ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት የፈጠረውን በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል ያለውን ችግር ለመፍታት ” ለንግግር ዝግጁ መሆኑን” ገለጸ። ህወሓት ትናንት ጥር 23/2018 ዓ.ም በይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ባጋራውና ለአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ ላይ “ለሰላም እና መረጋጋት” […]

እስራኤል በፈፀመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 32 ፍልስጤማውያን መገደላቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026, 08:47 EAT እስራኤል ቅዳሜ ዕለት በጋዛ ሰርጥ በፈፀመቻቸው ተከታታይ የአየር ጥቃቶች ቢያንስ 32 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናገሩ። በሐማስ የሚመራው የሲቪል መከላከያ ኤጀንሲ እንዳለው በጥቃቱ ከተገደሉት ሰዎች መካከል ሕፃናት እና ሴቶች ይገኙበታል። ኤጀንሲው ጨምሮ በአንደኛው ጥቃት መሳሪያ የታጠቀ ሄሊኮፕተር በደቡባዊ የጋዛ ከተማ ኻን ዩኒስ ተፈናቃዮች የተጠለሉበትን ድንኳን […]

በአይስ ቁጥጥር ሥር ያለ የ5 ዓመት ሕፃን እንዲለቀቅ አሜሪካዊው ዳኛ አዘዙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026, 08:24 EAT አሜሪካዊው ዳኛ የ5 ዓመቱ ሕፃን እና አባቱ ቴክሳስ ከሚገኘው የስደተኞች ማቆያ ማዕከል እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላለፉ። ሊያም ኮኔሆ ራሞስ የተባለው የ5 ዓመት ሕፃን ሚኒያፖሊስ ከሚገኘው ቤቱ በስደተኛ ተቆጣጣሪ ፖሊሶች (አይስ) ቁጥጥር ሥር መዋሉ በመላው አሜሪካ ቁጣን ቀስቅሷል። የሕፃኑ አባት አድሪያን አሌክሳንደር ኮኔሆ አሪያስም በቁጥጥር ሥር ውሏል። […]

ሺህ ዘመናት የተሻገረው ኩል ለጤና እና ለውበት ያለው ጥቅም

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026 ዘመነኛው የመዋቢያ ምርት አቅራቢ ዓለም ‘eyeliner’ ይለዋል። ኩል በተለያየ መንገድ ገበያ ላይ ቢቀርብም ታሪኩ ዓመታትን ወደኋላ ይሻገራል። ዘሐራ ሀንከር የቢቢሲ ጋዜጠኛ ናት። ብሩክሊን የሚገኘው ቤቷ ውስጥ ኩል ስትቀባ “ከቤቴ ብርቅም ከእናቴ፣ ከአያቴ እና ከመካከለኛው ምሥራቅ ሴቶች ጋር የተሳሰርኩ ይመስለኛል” ስትል ትገልጻለች። ያለፈው ታኅሣሥ ላይ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ […]

በፈረንሳይ በጽንስ ማቋረጥ ለሞቱ ሴቶች ሐውልት እንዲቆም የምትታገለው ታዋቂ ደራሲ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026 “የዚያ ፅንስ ማቋረጥ እያንዳንዱ ቅጽበት ለእኔ አስገራሚ ነበር” ትላለች አኒ ኤርናክስ። የፈረንሳዩ የኖቤል ሥነ ጽሑፍ ተሸላሚ በአውሮፓውያኑ 1963 ሕይወቷን ሊቀጥፍ ስለተቃረበ ​​ሕገወጥ ጽንስ ማቋረጥ እያወራች ነው። የ23 ዓመት ተማሪ ነበረች፤ ፀሐፊ የመሆን ምኞትም ነበራት። ነገር ግን በቀን ሠራተኝነት እና በመደብር ጠባቂነት በሚተዳደረው ቤተሰብ ውስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ የገባች […]

በትግራይ፣ አማራ እና አፋር አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶች መካሄዳቸውን ኢሰመኮ አረጋገጠ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ጥር 2026 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ካለፈው ሳምንት እሁድ ዕለት ጀምሮ በትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች መካከል በሚገኙ “አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች” ግጭቶች መቀስቀሳቸውን ገለጸ። በተለይም በጸለምት፣ መጋሌ እና አብአላ አካባቢዎች የተነሱት ግጭቶች “የሰዎችን የሕይወት እና የአካል ደኅንነት ስጋት ላይ የሚጥሉ” እንደሆኑ አስታውቋል። መንግሥታዊው የሰብአዊ መብቶች ተቋም ኢሰመኮ፤ እስካሁን […]

የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ 2015/2026 ከቦርዱ ዕውቅና የተሰጣቸው ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር ከቦርዱ ዕውቅና የተሰጣቸው ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር ከቦርዱ ዕውቅና የተሰጣቸው ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር ————————–