(•Shortcut Keys System•)
(•Shortcut Keys System•) CTRL+A. . . . . . . . . . . . . . . . . Select All CTRL+C. . . . . . . . . . . . . . . . . Copy CTRL+X. . . . . . . . . . . . . . . […]
ሃዲድ ላይ ተኝቶ ባቡር በላዩ ላይ ከሄደበት በኋላ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈው ግለሰብ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c5y04jjyj9lo 10 መጋቢት 2025 በፔሩ ዋና ከተማ ሊማ ውስጥ አንድ ግለሰብ ሰክሮ በከተማዋ ውስጥ በሚያቋርጥ የባቡር ሃዲድ ላይ ተኝቶ ሳለ ባቡሩ በላዩ ላይ ሄዶበታል። ነገር ግን ግለሰቡ ከባድ ጉዳት ሳይደርስበት ከአሰቃቂው አደጋ ለመትረፍ ችሏል። የአካባቢው አስተዳደር ግለሰቡ በተአምራዊ ሁኔታ የተረፈበትን አሰቃቂ አደጋ የሚያሳይ ቪዲዮን አጋርቷል።
ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አዛዦች በአቶ ጌታቸው ረዳ ከስራ ታገዱ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 10, 2025 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ በሶስት የትግራይ ሰራዊት አዛዦች ላይ የስራ እግድ ውሳኔ አስተላለፉ። ፕሬዝዳንቱ ከዛሬ ሰኞ መጋቢት 1፤ 2017 ጀምሮ ከስራ ያገዷቸው ከፍተኛ የጦር መኮንኖች፤ ሜጀር ጄነራል ዮሐንስ ወልደጊዮርጊስ፣ ሜጀር ጄነራል ማሾ በየነ እና ብርጋዴር ጄነራል ምግበይ ኃይለ ናቸው። አቶ ጌታቸው የእግድ ውሳኔውን ለጦር አዛዦቹ ያሳወቁት፤ ለእያንዳንዳቸው በዛሬው […]
የብልጽግና ምስጢራዊ ስብሰባ ውሳኔዎች!”ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ተደምስሰዋል”ፋኖሸዋ.! ቋራ.! ዐዲስ ቅዳም.! ጉና.! እብናት.! ጠለምት.!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
በአስቸኳይ በማዕከላት የተሰባሰበው ወታደራዊ ኃይል!አዘዞ.! ይፋት.! ዓባይ በረሃ.! ቋሪት.! በለሳ.! ራያ.!ልዩ ልዩ የግንባር መረጃዎችና ዘገባዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
በትግራይ የተባባሰው ውጥረት /የፋኖ ከባድ ጥቃትና የአገዛዙ ጦር ግድያ / የአገዛዙ ጦር አዲስ ስምሪት|EN
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
EMS Eletawi የጌታቸው ጭንቀት የትግራይ ውጥረት Mon 10 Mar 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Mon 10 Mar 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የፋኖ ጥብቅ ማሳሰቢያ
EMS (Ethiopian Media Services)
ESAN TV አብሮነታችን በተንኮለኞች እንዳይደፈርስ | Mon 10 Mar 2025
ESAN TV