የኦነግና ኦፌኮ «የሽግግር መንግሥት» ምስረታ ምክረሃሳብ
February 27, 2025 – DW Amharic የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) «የጋራ ሽግግር መንግሥት» ያሉት እንዲመሰረት ከተለያዩ ማኅበረሰብ አካላት አደራ መቀ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ መንግሥትና በኤርትራ ውዝግብ ላይ የፖለቲካ ተንታኝ አስተያየት
February 27, 2025 – DW Amharic በትግራይ ከኤርትራ ጋር ግንኙነት ለመፍጠር የሚጥሩ ኃይሎች አሉ ሲሉ የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዶክተር አብርሃም በላይ መግለፃቸው ተዘገበ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያና ኬንያ ድንበር አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ
February 27, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት የቱርካና አካባቢ በተከሰተ ግጭት 25 ሰዎች ተገደሉ ፡፡ በኢትዮጵያ የዳሰነች ወረዳ ና በኬኒያ የቱርካና ግዛት አመራሮችን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ “አንገሽ” ቀበሌ 16 ሰዎች በድሮን ጥቃት ተገደሉ»ነዋሪዎች
February 27, 2025 – DW Amharic የካቲት13ቀን 2017ዓ.ም ረፋድ ላይ በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ “አንገሽ” ቀበሌ በተፈፀመው የድሮን ጥቃት 16 ሠዎች መገደላቸውንና 11 … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጀርመን የተማሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር፤ «የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነት ድልድይ»
February 27, 2025 – DW Amharic ጀርመን አገር የተማሩ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከአፍሪቃ አንደኛ ነዉ። እነ ካሜሩን ከነኬንያን ሁሉ ይበልጣል። በማኅበር የመደራጀታችን ዋናዉ ዓላማ የኢትዮ-ጀ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በአማራ ክልል የደም ባንኮች አሳሳቢ የደም እጥረት
February 27, 2025 – DW Amharic በደም እጥረት ምክንያት ለህሙማን አስፈላጊዉን ህክምና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ የተናገሩት የቆቦ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ቢኖሩም የደም እጥረቱ ሀኪሞች አ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያ ጉብኝት አንድምታ
February 27, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የጋራ ጥቅሞችን በማሳደግ፣ ሰላምና ደህንነትን በማስፈን እና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በማጠናከር ለዜጎቻቸውና ለሰፊው የአፍሪካ ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በትግራይ አካል ጉዳተኞችን የሚያግዙት ሃንድስ ፕሮጀክት እና ሃዲስ አጋቤ ፋውንዴሽን
February 27, 2025 – DW Amharic በተደጋጋሚ ጦርነቶችና ሌሎች ምክንያቶች በትግራይ በሽዎች የሚቆጠሩ አካል ጉዳተኞች ይገኛሉ። እነዚህ አካል ጉዳተኞች የተለያዩ ችግሮች የሚገጥማቸው ሲሆ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኬንያ ፖሊስ እርምጃ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ
February 27, 2025 – DW Amharic የኬንያ ፖሊስ “የኦነሰ ኔትዎርክ የሆኑትን ወንጀለኞች ሰንሰለታቸውን በጣጥሰናል” በማለት ከቡድኑ ጋር ትስስር አላቸው ያሏቸውን ግለሰቦችንም በቁጥጥር ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትራምፕ በቅርቡ አምባገነን ያሏቸውን ዘለንስኪን “ጀግና” ሲሉ አወደሱ
ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለዩክሬኑ አቻቸው ቮሎድሚር ዘለንስኪ “ከፍተኛ ክብር” እንዳላቸው ገለጹ። ትራምፕ ይህንን ያሉት ከፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ጋር በዋይት ሐውስ አርብ ያደርጉታል ከተባለው ውይይት ቀደም ብሎ ነው። በቅርቡ አምባገነን ብለው ፕሬዚዳንቱን መወረፋቸውን አስመልክቶ ቢቢሲ ይቅርታ ይጠይቁ እንደሆነ ላቀረበላቸው ጥያቄ “ይህንን መናገራቸውን ማመን እንዳልቻሉ” ገልጸዋል። በተጨማሪም ፕሬዚዳንት ዘለንኪን “በጣም ጀግና” ሲሉ አወድሰዋቸዋል። […]