በኢትዮጵያ ፈንታሌ የተከሰተው የመሬት መናወጥ የምስራች ዜና ይዞ መጥቷል
Ethio Times በኢትዮጵያ ፈንታሌ የተከሰተው የመሬት መናወጥ የምስራች ዜና ይዞ መጥቷል የኢሮፒያን ሳተላያት መረጃ ይዞ በወጣው መሰረት ከሰሞኑን በፈንታሌ ሲከሰት የነበረው የመሬት ርዕደት እንደተፈራው አደጋ ሳይሆን እጅግ ባልተለመደ መልኩ ሚቴን የተሰኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ከምድር ሆድ እቃ ውስጥ ይዞ ወጥቷል ብሏል። በሚቴን የተፈጥሮ ጋዝ ዙሪያ የሚሰራው የካናዳው ድርጅት GHGsat እንደገለፀው በፈንታሌ ተራራ በአሁን ሰዓት በ ቀን […]
በአማራ ክልል ታስረው የነበሩ ሁሉም ዳኞች መለቀቃቸውን የክልሉ የዳኞች ማህበር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 24, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ በአማራ ክልል እስከ ትላንት ድረስ በእስር ላይ የነበሩ ዳኞች ሙሉ ለሙሉ መለቀቃቸውን የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር አስታወቀ። ካለፈው ሁለት ወር ወዲህ እስከ አርብ የካቲት 14፤ 2017 ድረስ ባሉት ጊዜያት ከእስር የተለቀቁት ዳኞች ብዛት 36 እንደሆነ የማህበሩ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ብርሃኑ አሰፋ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። በክልሉ ታስረው የነበሩ ሁሉም ዳኞች መፈታታቸው […]
በሬክተር ስኬል 5.3 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ እሁድ ለሊት ተከሰተ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 24, 2025 በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.3 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ ለሊት 8 ሰዓት ከ44 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል (EMSC) አስታወቀ። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከለው ንዝረት መዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። የለሊቱ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው፤ ከጭሮ ከተማ 60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ እንደሆነ የአሜሪካ የጂኦሎጂካል […]
የብልጽግና ባለስልጣናትን ያፋጠጡ ተሰብሳቢዎች!መተማ.! ሸዋሮቢት.! ሸበል በረንታ.! ጓጉሳ.! ጋይንት!ልዩ ልዩ አሁናዊ ዘገባዎችና መረጃዎች!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
አስቸኳዩ ወታደራዊ መሪዎች ስብሰባና ውሳኔዎች!ወልቃይት! መተማ.! ሞጣ! ሰከላ! ሸዋሮቢት! መርሳ!ሌሊቱን ከስምሪት ቀጠና የወጣው ኃይል!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
የኦሮሞ ፖለቲከኞች የመስፋፋት ስምምነት / “…የአሕመድን ልጅ መርጫለሁ” – ዶ/ር ዳኛቸው
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
ወሎና መተከልን ያካተተ የሽግግር መንግስት / “ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው ፣ የዐብይ ጦር ይውጣ ” / ከባድ ውጊያ ተቀስቅሷል
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
EMS Eletawi ስጋት የወለደው የኦሮሚያ ጥቅለላ Mon 24 Feb 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Mon 24 Feb 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የሕዝብ አስተያየት Mon 24 Feb 2025
EMS (Ethiopian Media Services)