የማህጸን ካንሰርን ያጠፋች የመጀመርያዋ አገር ለመሆን ጥድፊያ ላይ ያለችው አውስትራሊያ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ክሪስሲ ዋልተርስ ልጅ ለማግኘት ረዥም ዓመት ጥረት ካደረገች በኋላ ብትወልድም በስድስት ወሯ ልጇ ያለእርሷ እንደምታድግ ተነገራት። በወቅቱ 39 ዓመቷ ላይ የነበረችው ዋልተርስ ከፍተኛ ደም ይፈስሳት ጀመር። ምክንያቱን ለማወቅ በተደጋጋሚ ሆስፒታል ከተመላለሰች በኋላም ምርመራ ተደርጎላት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ የማህጸን ካንሰር መታመሟ ተነገራት። […]

ጤናማ የእርጅና ዘመን እንዲኖርዎ በ30 ዓመትዎ ማድረግ ያሉብዎት ነገሮች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ከ15 ደቂቃ የእግር ጉዞ፣ በቂ እንቅልፍ እስከማግኘት ያሉትን በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል እያሉ ማድረግዎ በእርጅና ዘመንዎ ጤነኛ ሆነው እንዲቆዩ ያግዝዎታል። መቼም በዚህች ምድር ላይ ስምንት አስርት ዓመታትን ከኖሩ ድካም፣ የአካል ክፍሎች እንደልብ አለመታዘዝ፣ እና ከወጣትነት ዘመንዎ ጋር ሲነጻጸር ደካማ የአእምሮ ብቃት መኖራቸው የሚጠበቅ […]