በጀርመን ምርጫ የትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ተሳትፎ
February 20, 2025 – DW Amharic ጀርመን ጊዜውን ያልጠበቀ ምርጫ የፊታችን እሑድ ታካሂዳለች። ተፎካካሪ ፓርቲዎች የሚያነሷቸው ሃሳቦችና መቀስቀሻ አጀንዳዎች በተለይ የውጪ ዜጎችን ትኩረ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ገሃድ የወጣው የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት መሻከር
February 20, 2025 – DW Amharic ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ባለሥልጣናት መካከል የተሰነዘሩ የቃላት ውርወራዎች በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እጅጉን መሻከሩ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኮሌራ በሽታ በጋምቤላ ኑዌር ዞን መከሰቱ ተረጋገጠ
February 20, 2025 – DW Amharic ከሳምንት በፊት በጋምቤላ ክልል የተከሰተው በሽታ «ኮሌራ» መሆኑ በቤተ ሙከራ መረጋገጡን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የታማሚዎች ቁጥር ወደ 200 አሻቅቧል። በ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
«የኮቴ ክፍያ» ያስመረራቸው የከባድ መኪና ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች
February 20, 2025 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በየከተሞቹ መግቢያ እና መውጫ ላይ ገመድ እየዘረጉ ኬላዎች አበጅተው ከልክ በላይ በሚጠየቅ ክፍያ መማረራቸውን አሽከርካሪዎች እና የ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት፤ የህወሓት 50ኛ ዓመት፣የመምሕራን መታገት፣ የጂማ ዞን ጥቃት
February 20, 2025 – DW Amharic ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የትጥቅ ትግል የጀመረበት 50ኛ ዓመት ባለፈዉ ማክሰኞ መቀሌ ዉስጥ ተከብሯል።በዓሉ የተከበረዉ የህወሓት መሪዎች ለሁ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ከባህር ማዶ ወደ ትግራይ፤ ገብርኤል ተስፋዬ “ሴቶችን ማበረታታት እና ዝምታን በመስበር”
February 20, 2025 – DW Amharic ዘርፈ ብዙዋ አርቲስት ገብርኤል ተስፋዬ ሥራዎችዋ አኒሜሽን፤ ስዕል፤ እና ፊልም ሥራን ያጣምራል። ከኢትዮጵያዊ አባትና ከካሪቢያን እናት የተወለደችው ገብ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኢትዮጵያ ቦንድ ባለቤቶች የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትን ሪፖርት ለምን ተቃወሙ?
February 19, 2025 – DW Amharic ኢትዮጵያ የገጠማት የዕዳ ጫና የመክፈያ ጊዜ በማራዘም የሚፈታ የአጭር ጊዜ የገንዘብ እጥረት ወይስ የተለቃችውን ብድር ለመቀነስ የሚያስገድድ የመክፈል ችግ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመምህራን እገታ በሰሜን ጎጃም
February 19, 2025 – DW Amharic በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን፣ ጎንጂ ቆለላ ወረዳ «ኮሬ ገረገራ» በተባለ ትምህርት ቤት ያስተምሩ የነበሩ 14 የሚደርሱ መምህራን በታጣቂዎች ከተወሰዱ አንድ … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በትግራይ ክልል ተቃዋሚዎች ኦባሳንጆን ተቹ
February 19, 2025 – DW Amharic በትግራይ ክልል ተቃዋሚ ፓርቲዎች እና ሲቪክ ተቋማት የፕሪቶሪያው ስምምነት አደራዳሪና የአፍሪቃ ኅብረት ከፍተኛ ተወካይ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆን ተቹ ። ቃዋሚ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መካኖችን ልጅ ወልዶ ለመሳም የሚያበቃው ቴክኖሎጅ
February 19, 2025 – DW Amharic — Comments ↓[addtoany] ይህ የሥነ ተዋልዶ ቴክኖሎጂ ኢንቪትሮ ፈርትላይዜሽን ይባላል። የሚከናወነውም የሴት እንቁላልን ከሴቷ ማህፀን በማውጣት እና ከወንድ የዘር ፍሬ ጋር በማድረ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ