የኢትዮጵያ መንግሥት ሠራተኞች ከሚጠበቀው የደመወዝ ጭማሪ ለምን ተስፋ አጡ?

September 26, 2024 – DW Amharic  መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መንግሥት በ91.4 ቢሊዮን ብር ባቀደው የደመወዝ ጭማሪ ደስተኞች አልሆኑም። የመንግሥት “ለኑሮ ውድነት መደጎሚያ የደመወዝ ማሻሻያ” የመከላከያ ሠራዊት እና የፖሊስ አባላትን ጨምሮ ለ2.4 ሚሊዮን ሠራተኞች የሚደረግ ነው። ዕቅዱ ከተተገበረ ዝቅተኛ ተከፋይ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በ332% ከፍ ይላል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥር

September 26, 2024 – DW Amharic በጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

መቋጫ ያጣው የሕወሓትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፍጥጫ

September 26, 2024 – DW Amharic  የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ታጣቂ ኃይሎችን ማዘዝ ይሁን መምራት አይችልም ሲል ሕወሓት ገለፀ ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ የትግራይ ኃይሎች በአስተዳደሩ ስር ሆነው እየተመሩ ተልእኮ ይፈፅማሉ ብሎ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከኢኮኖሚው ማሻሻያው ወዲህ የዶላር ይዞታ

September 26, 2024 – DW Amharic  በገቢ ንግድ ላይ የተሰማሩ አስተያየት ሰጪ እንደሚሉት ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረግ የውጪ ምንዛሪን ለነጻ ገቢያ ስርዓት ከተተወ ወዲህ የባንኮች የውጪ ምንዛሪ ክምችት ከፍ በማለቱ የምንዛሪው አሰጣጥ ስርዓቱ ባይቀየርም የተሻለ የዶላር መጠን ለአስመጭዎች እንደሚሰጥ ለዶቼ ቬለ በሰጡት አስተያየት አረጋግጠዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢሰመኮ መግለጫ ስለኢትዮጵያ

September 26, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ የግጭት ዐውድ ውስጥ ባሉ አምስት ክልሎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ የታጠቁ ሰዎች ባደረሱት ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዐሳወቀ ። ኢሰመኮ የዘፈቀደ፣ የጅምላና የተራዘመ እሥራትና የተፋጠነ ፍትሕ እጦት፣ አስገድዶ መሰወር፣ እገታና የሀገር ውስጥ መፈናቀል እሳሳቢ መሆናቸውን ጠቅሷል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእሥራኤልና ሔዝቦላ ጦርነት የፈጠረው ስጋት

September 26, 2024 – DW Amharic  እስራኤል ከዐሥር ወራት በፊት በራሷና ምራባውያንን በአሸባሪነት የተፈረጀው ሐማስ በዜጎቿ ላይ የፈጸመውን ጥቃትና እገታ ተከትሎ፤ በጋዛና ምራባዊ የፍልስጠኤም ግዛት የከፈተችው ጥቃት አልተቋጨም ። ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ደግሞ፤ በእራኤልና ሊባኖስ ደንበር ሌላ ጦርነት ቀጥሏል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችው ሱዳን ከ430 በላይ ሰዎች በኮሌራ ሞቱ

September 26, 2024 – BBC Amharic — Comments ↓ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በምተገኘው ሱዳን ባለፈው ወር ከ430 በላይ ሰዎች በኮሌራ ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ