ከመጠን ያለፈ ላብን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከሚዘዋወሩ መረጃዎች አንዱ እንዴት ቀኑን ሙሉ የማላብ ስሜት ሳይሰማን መዋል እንችላለን? ለሚለው መልስ የሚሰጡ ናቸው። ከሰውነት ላብ እንዳይመነጭ አልያም ጠረን እንዳይኖረው ለማድረግ ብብት ላይ የሚቀቡ እንዲሁም የሚረጩ ዲዮድራንቶችን የሚያስተዋውቁ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ቁጥር ቀላል አይደለም። አንዳንዶቹ መላ ሰውነታቸውን ዲዮድራንት ሲቀቡ […]

የዓለም ነዳጅ ዋጋ መጨመርን ተከትሎ የተፈጠሩ ስጋቶች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ አሜሪካ እና ኢራን ከሁለት ወር በፊት የገቡበት ጦርነት የመቋጨት አዝማሚያ እያሳየ አለመሆኑን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ገበያ የነዳጅ ዋጋ ከአውሮፓውያኑ 2022 ወዲህ ባልታየ ሁኔታ ጨምሯል። የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋው በሰባት በመቶ ገደማ ጨምሮ በበርሜል ከ126 ዶላር በላይ ተሽጧል። አሁን የተመዘገበው የነዳጅ ዋጋ ሩሲያ […]

የምያንማር የቀድሞ መሪ አን ሳን ሱ ኪ ወደ ቤት ውስጥ እስር መዛወራቸውን የአገሪቱ ጦር አስታወቀ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን የተወገዱት የምያንማር መሪ አን ሳን ሱ ኪ ከማረሚያ ቤት ወጥተው ቤት ውስጥ የቁም እስረኛ መሆናቸውን የአገሪቱ ብሔራዊ መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ። የ80 ዓመቷ የኖቤል ሎሬት ተሸላሚ እአአ በ2021 በመፈንቅለ መንግሥት ከመሪነት ሥልጣናቸው ከወረዱ ጊዜ ጀምሮ በእስር ላይ ይገኛሉ። አን ሳን […]

Deadly reciprocal bombings target medical facilities in Sudan – Sudans Post

Tit-for-tat strikes by the SAF and RSF on Al-Daein and Al-Jabelen hospitals by Sudans Post  April 6, 2026 KHARTOUM – Two cross-line strikes on hospitals in Sudan within less than two weeks indicate a continuation of deliberate targeting of civilians and medical infrastructure by both the Sudanese Armed Forces (SAF) and the Rapid Support Forces (RSF). […]

RSF and allies seize control of key military base outside Kurmuk – Sudan Post

Military officials, speaking to Sudans Post on Monday, confirmed that the Sudanese Armed Forces (SAF) have withdrawn to the town of Dindiro following the loss of the Al-Keili base on Saturday morning. by Sudans Post  April 28, 2026 KHARTOUM — The Rapid Support Forces (RSF) and allied militias have seized control of a strategic military garrison […]

The Horn of Africa’s Overlooked Power Game, Why Somaliland Deserves Attention – Borkena

April 30, 2026 Eng. Abdi Ali Barkad For years, Western policymakers have focused heavily on the influence of Iran in the Middle East scrutinizing its regional ambitions, proxy networks, and strategic intentions. This focus is understandable. Iran’s actions are often explicit, its objectives widely debated, and its methods closely monitored. But while attention remains fixed […]

ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስራ አመራር ቦርድ ዘጠኝ አዲስ አባላት ተሾሙ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 30, 2026 ዕለታዊዎቹን “አዲስ ዘመን” እና “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ” ጋዜጦች የሚያሳትመውን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በበላይነት ለሚመራው የስራ አመራር ቦርድ፤ ዘጠኝ አዲስ አባላት በዛሬው ዕለት ተሾሙ። በፕሬስ ድርጅት የስራ አመራር ቦርድ አባልነት ለሶስት ተከታታይ ጊዜያት ተሹመው የነበሩት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ በአሁኑ ሹመት ሳይካተቱ ቀርተዋል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን እንደገና ለማቋቋም በ2011 ዓ.ም የወጣው አዋጅ፤ የተቋሙ ቦርድ […]

ኢትዮጵያ በዓለም የፕሬስ ነጻነት ዝርዝር 148ኛ ደረጃ አገኘች – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 30, 2026 ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (RSF) የ180 ሀገራትን የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ በሚመዘንበት ዓለም አቀፍ ዝርዝር፤ ኢትዮጵያ 148ኛ ደረጃ አገኘች። የኢትዮጵያ ጎረቤት ኤርትራ ለሶስተኛ ተከታታይ ጊዜ በዝርዝሩ የመጨረሻውን ደረጃ ይዛለች።  ላለፉት 25 ዓመታት ይህን ዝርዝር ሲያወጣ የቆየው የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅቱ፤ የ2026 የፈረንጆች ዓመት ዝርዝሩን ይፋ ያደረገው ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 22፤ 2018 […]