Ethiopia – ትራምፕ ወደህዳሴው ግድብ ዞሩ፣ የትራምፕ የመጀመሪያው ጥቃትት፣ ጥቅ ማስፈታት ተቋረጠ፣ በኦሮሚ ያ ቁጣ የቀሰቀሰው ግድያ
Feta Daily News
ደብዳቢዎቹ ጀኔራሎችና አጋቾች ፤ የቶርቸሯ ነገር|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
የዐቢይ ምርጫና የብልፅግና ሰበር ዜና፣ “ቅስሙን ሰበርነው”ጄኔራሉ የፓርላማ አባሉ ስለግድያው፣ ታዬ “ዐቢይ እንደ ጋዳፊ?”፣ የጌታቸው ኮሚቴ ለ50ኛ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
“ህገመንግስትን በአዋጅ መሻር፣ ‘መግደል እያለ ማሰቃየት አይጠበቅብንም’፣ ፋኖ ያልተሻገረው ጎጠኝነት”
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
ዘመነ እና ኮ/ል ደመቀን ያጋጨ ጉድ ተከሰተ | ፋኖ በወልቃይት ለሁለት ተሰነጠቀ | የትግራይ ጀነራሎች እና የጎጃም ፋኖ ጥምረት? | Ethiopia
Andafta
የዶክተሩ አሳዛኝ ግድያ፣ “የወጣ ደንብ የለም”፣ ይዘቱ እና ውሳኔው ያልታወቀ ጉባኤ
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
“ተራማጅ ፕራግማቲዝም”፣ “ፌደራላዊ ፕሬዝደንሻል ስርዓት”፣ “አማርኛ፡ ብሔራዊና የስራ ቋንቋ?'”
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማዜ ብሔራዊ ፓርክ በቃጠሎ ወድሟል
February 2, 2025 “ከ10 ሄክታር በላይ የፓርኩ ክፍል በቃጠሎ ወድሟል” የማዜ ብሔራዊ ፓርክ ትናት ማምሻውን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ የማዜ ብሔራዊ ፓርክ አከባቢ የተነሳዉ እሳት ሌሊቱን ሙሉ ሳይጠፋ ማደሩንና በፓርኩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የማዜ ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መስፍን ጬማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። በአከባቢው ከፓርኩ አቅራቢያ ከሚገኝ ሞርካ ቀበሌ አንድ […]
ደቡብ ሱዳን፤ የነዳጅ ምርቱ የሃገሪቱን ኤኮኖሚ ያሻሽል ይሆን?
February 2, 2025 – DW Amharic ከረጅም ጊዜ አገልግሎት መዘጋት በኋላ የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ዳግም እየተንቆረቆረ ነው። የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ወደ ገበያ መምጣት የህዝቡን ድህ? … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መንግስት በሲቪል ድርጅቶች ላይ የሚወስደው እርምጃ መባባሱ ተገለጸ
Addis Admas Saturday, 01 February 2025 10:46 Written by Administrator የኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ድርጅቶች ላይ የሚወስደው እርምጃ እየተባባሰ መምጣቱን ሂውማን ራይትስ ዎች አስታወቀ። ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው መግለጫ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በሲቪል ድርጅቶች ላይ በጣለው ዕግድ ዙሪያ ገለልተኛ ምርመራ የማድረግ ፍላጎት አለማሳየቱን አስታውቋል።ሂውማን ራይትስ ዎች ባለፈው ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ባወጣው በዚህ መግለጫ፣ […]