Indonesia’s humility and tolerance: Lessons for Ethiopia  – The Reporter 04:23 

Society Indonesia’s humility and tolerance: Lessons for Ethiopia By Sisay Sahlu September 21, 2024 How cultural values foster harmony and tourism Indonesia, a sprawling archipelago of over 17,000 islands, is celebrated for its rich cultural tapestry and the deep humility that defines its people. As a traveller, I had the privilege of exploring this extraordinary […]

ወደ ሰሜን ኮሪያ በመሸሽ እስር ተፈርዶበት የነበረው የአሜሪካ ወታደር ተለቀቀ

ከ 2 ሰአት በፊት ባለፈው ዓመት ከደቡብ ኮሪያ ወደ ሰሜን ኮሪያ በሕገ ወጥ መንገድ አቋርጦ በመግባት የአንድ ዓመት እስር ተፈርዶበት የነበረው የአሜሪካ ወታደር ከእስር ተለቀቀ። ትሬቪስ ኪንግ የተባለው ወታደር ወደ ሰሜን ኮሪያ ከሸሸ በኋላ ወደ አሜሪካ እንዲመለስ ተደርጎ ነበር። ትሬቪስ በጦር ክህደት እና የጦር መኮንን ላይ ጥቃት በማድረስ ክስ የተመሰረተበት ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ […]

እስራኤል ቤሩት ውስጥ በፈጸመችው የአየር ጥቃት የሄዝቦላህ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ 31 ሰዎች ተገደሉ

21 መስከረም 2024, 08:13 EAT ተሻሽሏል ከ 4 ሰአት በፊት አርብ ዕለት በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤሩት እስራኤል ባደረሰችው የአየር ጥቃት የሄዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተገደሉ። ሄዝቦላህ ሁለት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮቹን ጨምሮ 31 ሰዎች በአርብ ዕለቱ የእስራኤል ጥቃት መሞታቸውን አስታወቋል። የሊባኖስ ጤና ሚኒስቴር በበኩሉ በጥቃቱ ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ 31 ሰዎች ተገድለዋል ብሏል። ሄዝቦላህ በጥቃቱ የተገደሉበት ሁለቱ […]

ዩክሬን የመንግሥት በሆኑ መሣሪያዎች ላይ ቴሌግራም መጠቀምን ከለከለች

ከ 6 ሰአት በፊት ዩክሬን ለመንግሥት እና ወታደራዊ ሠራተኞች እንዲሁም በመከላከያ ዘርፍ ውስጥ ላሉ እና ቁልፍ ለሆኑ መሠረተ ልማት ሠራተኞች በተሰጡ የመንግሥት መሣሪያዎች ላይ ቴሌግራም መጠቀምን አገደች። የአገሪቷ የብሔራዊ ደኅንነት እና መከላከያ ምክር ቤት (ርንቦ) እንዳለው ውሳኔው ከሁለት ዓመት በፊት በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ የከፈተችው ሩሲያ የምትፈጥረውን ስጋት ለመቀነስ ያለመ ነው። ምክር ቤቱ አርብ […]

ከኢትዮጵያ እስከ አርጀንቲና – የእስራኤሉ የስለላ መሥሪያ ቤት ሞሳድ ስኬታማ ‘ኦፕሬሽኖች’

ከ 8 ሰአት በፊት የሄዝቦላህ መሪዎች እና አባላት የሚጠቀሙበት የመገናኛ መሣሪያ የሆነው ፔጀር የሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኗል። እነዚህ መዳፍ የማይሞሉ መሣሪያዎች ውስጥ የተጠመዱ ፈንጂዎች ፈንድተው 40 ገደማ ሰዎችን ገድለዋል። የሊባኖሱ ሄዝቦላህ ፔጀር የሚጠቀመው በእስራኤል የረቀቀ የስለላ መረብ ከመጠመድ ለማምለጥ በማሰብ ነው። ነገር ግን እነዚህ ፔጀሮች ፈንድተው የሰው ነፍስ ከማጥፋታቸውም በላይ ብዙዎች ክፉኛ እንዲቆስሉ ምክንያት ሆነዋል። የሊባኖስ […]