ሰበር! የእስራኤል አይበገሬ ጄት ተመታ | ፑቲን ሀይፐርሶኒክ ሚሳኤል አዘነቡ | የሕውሓት ጦር መሳሪያ በሱዳን ወደብ በኩል| Ethiopia
Andafta
ሰበር! ሕውሓት መከላከያ ላይ ተኩስ ከፈተ | የሻብያ ታንኮች ቆቦ ጥሰው ገቡ የተፈራው ሆነ| Ethiopia
Andafta
የአምባገነኖች ውድቀት ዋዜማ ጠባያትና ብልጽግና #የአክ*ራሪዎች_የጩኸት_መቀማት_ዘመቻ
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን እህል ላይ ሰዎችን ደርቦ የጫነ ‘አይሱዙ’ ተገልብጦ 19 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 ሚያዚያ 2026, 18:12 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከእህል ጋር 80 ሰዎችን ደርቦ የጫነ ‘አይሱዙ’ ተሽከርካሪ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ የ19 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ለቢቢሲ ተናገረ። የጭነት ተሽከርካሪው ከደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ከተማ ተነስቶ ወደ ሰቆጣ በመጓዝ ሳለ ዳሃና ወረዳ “ነጋሲ” […]
የባሕር ወንበዴዎች በሶማሊያ ባሕር ዳርቻ ሌላ መርከብ አገቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 27 ሚያዚያ 2026, 14:27 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የባሕር ላይ ውንብድና እንደሆነ በተጠረጠረ ድርጊት በቀናት ልዩነት ሌላ መርከብ መያዙን ተከትሎ የዩናይትድ ኪንግደም ማሪታይም ባለሥልጣናት በሶማሊያ ባሕር ዳርቻ የጠለፋ ስጋት ጨምሯል የሚል ማስጠንቀቂያ አወጡ። እሁድ ዕለት ከሶማሊያ ባሕር ዳርቻ ስድስት ናውቲካል ማይልስ ርቀት ላይ አንድ መርከብ መታገቱን የዩናይትድ ኪንግደም የማሪታይም […]
ትራምፕ በተገኙበት የእራት ግብዣ ጥቃት ስለፈጸመው ግለሰብ እስካሁን ምን እናውቃለን?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ቅዳሜ ምሽት የዋይት ሃውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ በተከናወነበት ሆቴል ውስጥ ተኩስ ከከፈተ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለው ግለሰብ ኮል ቶማስ አለን እንደሚባል የሕግ አስከባሪ አካላት ገልጸዋል። የ31 ዓመቱ ተጠርጣሪ በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ የቶረንስ ነዋሪ ነው። ዋሽንግተን በሚገኘው ሂልተን ሆቴል ውስጥ በደኅንነት አባላት በቁጥጥር […]
አማጺያን የተቀናጀ ጥቃት በከፈቱባት ማሊ የመከላከያ ሚኒስትሩ ተገደሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የማሊ የመከላከያ ሚኒስትር በዋና ከተማዋ ባማኮ አቅራቢያ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው መኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ በተፈጸመ ጥቃት መገደላቸው ተዘገበ። ሳዲዮ ካማራ የተገደሉት ጂሃዲስት ታጣቂዎች እና ተገንጣዮች በመላ አገሪቱ በከፈቱት የተቀናጁ የጥቃት ማዕበሎች አካል በሆነ እርምጃ መሆኑን የበርካታ የዜና አውታሮች ዘገባ አመልክቷል። የአገሪቱ መንግስት […]
ስለ ፖለቲካ ማውራት በሕግ የተከለከለባት አሜሪካ ውስጥ የተደበቀችው አዲሷ ‘አገር’
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ ስሎውጃማስታን ሲባል ቀድሞ ወደ አዕምሯችሁ የሚመጣው ከቀድሞዋ ሶቭየት ኅብረት ተፈረካክሰው የወጡት አገራት ሊሆኑ ይችላሉ – እነ ኡዝቤኪስታን፣ ታጃኪስታን፣ ኪርጂስታን . . . ነገር ግን ስሎውጃማስታን ከእነርሱ ጋር የሚያዛምድ ታሪክ የላትም። ከተመሰረተች ገና አስር ዓመት እንኳን አልሞላትም። የዓለማችን በዕድሜ እምቦቀቅላዋ ‘አገር’ ናት። የተባበሩት […]
ልጆች እንደተወለዱ ሲፀዳዱ ስለወደፊት ጤናቸው ምን ይነግረናል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ጨቅላ ሕጻናት በተወለዱ በቀናት ውስጥ ሲፀዳዱ ስለወፊት ጤናቸው ለማወቅ እንደሚረዳ ጥናቶች ያሳያሉ። እአአ በ2017 በክውኒስ ሆስፒታል ሁለት ተመራማሪዎች የልጆች ሰገራ ላይ ምርምር አድርገዋል። ስለ ልጆች የአንጀት ጤና ለመረዳት ለአንድ ዓመት የሰገራ ናሙናዎች ሰብስበዋል። ከ3,500 ጨቅላዎች የተገኘ ናሙና ላይ ነበር ጥናት ያካሄዱት። የተላላፊ […]
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከኢራን ጋር በስልክ መነጋገር እንደሚመርጡ እና ተደራዳሪዎቻቸውን እንደማይልኩ ተናገሩ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ሁለት ወር ሊደፍን የተቃረበውን ጦርነት ለመቋጨት ድርድር ማድረግ የምትፈልግ ከሆነ በስልክ መነጋገር ትችላለች አሉ። ትራምፕ እሁድ ዕለት ለፎክስ ኒውስ በሰጡት ቃለ መጠይቅ “መነጋገር ከፈለጉ፤ ማውራት እንችላለን። ሰዎችን ግን አንልክም” ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
