ከዓመት ዓመት የዘለቁ ግጭቶች
የሱዳን መከላከያ ኃላፊ ጄኔራል አብዱል ፈታህ ቡርሃንና የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል መሪው ጄኔራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሊ የሚያደርጉት የሥልጣን ሽኩቻ ዓለም ከዓመት ዓመት የዘለቁ ግጭቶች በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 8, 2025 ያለፈው የጎርጎርዮሳውያን ዓመት (እ.ኤ.አ. 2024) በታሪክ በሰው ሠራሽም፣ በተፈጥሮም የሰው ልጅን መከራዎች ያባባሱ፣ በርካታ ክስተቶች ከተስተዋሉባቸው ወቅቶች ሁሉ የከፋ ተብለው ከተመዘገቡት ውስጥ ተካቷል፡፡ በበርካታ የዓለማችን […]
ከተማ አስተዳደሩ የመሬት መንቀጥቀጥ ቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎችን ከባለሙያዎች ጋር እንደሚሠራ አስታወቀ
ማኅበራዊ ከተማ አስተዳደሩ የመሬት መንቀጥቀጥ ቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎችን ከባለሙያዎች ጋር እንደሚሠራ አስታወቀ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 8, 2025 በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ስለተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥና ንዝረት እንዲሁም አጠቃላይ ሥርጭቱን በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስ፣ ስፔስ ሳይንስና አስትሮኖሚ ተቋምና ከጂኦሎጂካል ሰርቬይ ከመጡ ምሁራን ጋር መወያየታቸውንና በጋራ ለመሥራት መስማማታቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል:: በከንቲባ ጽሕፈት ቤት […]
‹‹ዘር ቆጠራውን ተዉት የአባቶቻችሁን አገር ኢትዮጵያን አክብሩ!›› ይህን ኃይለ ቃል ከዓመታት በፊት የተናገሩት ትናንት ያረፉት
ፍሬከናፍር ‹‹ዘር ቆጠራውን ተዉት የአባቶቻችሁን አገር ኢትዮጵያን አክብሩ!›› ይህን ኃይለ ቃል ከዓመታት በፊት… በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: January 8, 2025 አንጋፋው ፖለቲከኛና የቢዝነስ ሰው የፓርላማ አባል የነበሩት፣ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ናቸው። ‘አንድ አገር ነን አገራችንን እናክብር’ ሲሉ የኖሩት አቶ ቡልቻ፣ ኢትዮጵያ እንዳለች፣ እንደ ነበረች፣ አንድ ሆና እንድትቆይ ፍላጎታቸው መሆኑን፣ ለሁሉም የሚጠቅመው ይኸ ነው ማለታቸውም አይዘነጋም። የግል […]
በዓል አድማቂው ‹‹ሁራ ሰለስተ››
ኪንና ባህል በዓል አድማቂው ‹‹ሁራ ሰለስተ›› ሔኖክ ያሬድ ቀን: January 8, 2025 ወርኃ ታኅሣሥና ጥር በክርስቲያኖች ዘንድ በትውፊታቸው መሠረት የሚያከብሯቸው በዓላት ልደት፣ ጥምቀት፣ አስተርእዮ በድምቀታቸው ለየት ይላሉ፡፡ ከዘመነ ልደት እስከ ዘመነ አስተርእዮ ከባህላዊ መገለጫዎች ጋር ከሚከበርባቸው አካባቢዎች አንዱ ትግራይ ነው፡፡ ክብረ በዓላት በመጡ ቁጥር ከሚከናወኑት የጨዋታ ዓይነቶች አንዱ ‹‹ሁራ ሰለስተ›› የሚባለው ሲሆን በተለይ በትግራይ ምሥራቃዊ […]
የታተሙ የታክስ ደረሰኞችን ሪፖርት በማድረግ እንዲወገዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ
በኤልያስ ተገኝ January 8, 2025 የገቢዎች ሚኒስቴር የተሻሻለው የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም መመርያ ተፈጻሚ ከሆነበት ከኅዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ባለው ሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ፣ ጥቅም ላይ ያልዋሉና ቀደም ብሎ የታተሙ ደረሰኞች ሪፖርት ተደርጎ እንዲወገዱ አሳሰበ፡፡ ሚኒስቴሩ ታክስ ከፋዮች ጥቅም ላይ ያልዋሉና ቀደም ብሎ የታተሙ ደረሰኞችን ተመዝጋቢ ለሆኑበት የታክስ ባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሪፖርት በማድረግ […]
መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል እንዲሰማራ ጠይቋል መባሉን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስተባበለ
ጄኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሳዔ ዜና መከላከያ ሠራዊት በትግራይ ክልል እንዲሰማራ ጠይቋል መባሉን ጊዜያዊ አስተዳደሩ አስተባበለ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: January 8, 2025 የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሳዔ፣ የአገር መከላከያ ሠራዊት በትግራይ እንዲሰማራ ጠይቋል መባሉን አስተባብለው፣ ጥያቄው የቀረበው በሰሜን ጦርነት ወቅት በቁጥጥር ሥር የዋሉና እስካሁንም በኤርትራ ሠራዊት ሥር የሚገኙትን 52 ወረዳዎች በማስለቀቅ […]
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሠራዊቱን ህልውና ችግር ላይ የሚጥሉ ፈታኝ ሁኔታዎች እንደገጠሙት ተናገረ
ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሠራዊቱን ህልውና ችግር ላይ የሚጥሉ ፈታኝ ሁኔታዎች እንደገጠሙት… ልዋም አታክልቲ ቀን: January 8, 2025 በአመራሮች መካከል የተፈጠሩት ችግሮች ከአቅም በላይ መሆናቸውንና የሠራዊቱን ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ፈታኝ ሁኔታዎች እንደገጠሙት፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንትና የሰላምና የፀጥታ ዘርፍ ካቢኔ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ባለፈው ሳምንት […]
በአማራ ክልል ዳኞች የሚፈጸምባቸው አካላዊ ጥቃት እንዳሳሰበው ኢሰመኮ አስታወቀ
ዜና በአማራ ክልል ዳኞች የሚፈጸምባቸው አካላዊ ጥቃት እንዳሳሰበው ኢሰመኮ አስታወቀ ኤልያስ ተገኝ ቀን: January 8, 2025 በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው አዋጅ ቁጥር 6/2015 ዓ.ም. መተግበር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ፣ በአማራ ክልል በየደረጃው በሚገኙ ፍርድ ቤቶች፣ ዳኞች ከሥራቸው ጋር በተያያዘ የሚፈጸምባቸው አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በተጨማሪም […]
የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከፍ ያለ ወለል ያላቸው ሕንፃዎች የርዕደ መሬት ተጋላጭነት በጥንቃቄ ሊታይ ይገባል ተባለ
ማኅበራዊ የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከፍ ያለ ወለል ያላቸው ሕንፃዎች የርዕደ መሬት ተጋላጭነት በጥንቃቄ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: January 8, 2025 የጋራ መኖሪያ ቤት ነዋሪዎች የሕንፃ ጥራት፣ የነዋሪው ብዛትና ከፍ ያለ ወለል ያላቸው ሕንፃዎች የርዕደ መሬት አደጋ ተጋላጭነታቸውን ስለሚጨምረው መንግሥት ጉዳዩን በከፍተኛ ጥንቃቄ ሊያየው ይገባል ሲል እናት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ባልተለመደ መልኩ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ በመጠንም በድግግሞሽም […]
አንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ቡልቻ ደመቅሳ (1923-2017)
ማኅበራዊ አንጋፋው ፖለቲከኛና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ቡልቻ ደመቅሳ (1923-2017) ሔኖክ ያሬድ ቀን: January 8, 2025 በኢትዮጵያ በንጉሠ ነገሥቱ ዘመን ቅድመ 1967 ዓ.ም. እና ከ1983 ዓ.ም. በኋላ በመጣው የፌደራል መንግሥት ዘመን በምጣኔ ሀብትና በፋይናንስ ሥርዓት እንዲሁም በፖለቲካው መስክ በአንጋፋነት የተሰማሩ ልሂቅ ባለሙያ ነበሩ፣ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፡፡ ከምክትል የገንዘብ ሚኒስትርነት እስከ የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባልነት በላቀ […]