ቀጥታ,የአሜሪካ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ተጠርጣሪው ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ ባለሥልጣናቶቻቸውን ዒላማ ማድረጉን ተናገሩ

በአሜሪካ የቢቢሲ አጋር የሆነው ሲቢኤስ በዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ ከፍቶ በቁጥጥር ሥር የዋለው ተጠርጣሪ ለመርማሪዎች ፕሬዚዳንት ትራምፕ ዒላማው እንደነበሩ መናገሩን ዘገበ። ሲቢኤስ በስም ያልጠቀሳቸውን ምንጮች በእራት ግብዣው ላይ ከአምስት እስከ ስምንት የሚደርሱ ጥይቶች ተተኩሰዋል ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን