ኢትዮ ቴሌኮም በሚሰጣቸው አገልግሎቶቹ ላይ ያደረገው የዋጋ ጭማሪ፤ በህዝብ ዘንድ “ቁጣን ቀስቅሷል” ተባለ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 1, 2025 በቤርሳቤህ ገብረ መንግስታዊው የቴሌኮም አገልግሎቶች አቅራቢ ኩባንያ የሆነው ኢትዮ ቴሌኮም ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ በአገልግሎቶቹ ላይ ያደረገው የዋጋ ጭማሪ፤ በህዝብ ዘንድ “ቁጣ ጭምር የቀሰቀሰ” እና “አስደንጋጭ ነው” ሲሉ አንድ የገዢው ፓርቲ የፓርላማ አባል ተቹ። የዋጋ ማሻሻያ የተደረገው፤ “ዝቅተኛ የገቢ ምንጭ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎችን ባልነካ መልኩ ነው” ሲል ኢትዮ ቴሌኮም ምላሽ ሰጥቷል። የኢትዮ […]