ያለበት ሳይታወቅ የቆየው የአዲስ ስታንዳርድ ጋዜጠኛ “ኢመደበኛ ማቆያ” ውስጥ እንደሚገኝ አሳታሚው ገለጸ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከአንድ ሳምንት በፊት “ሲቪል ልብስ በለበሱ” ሰዎች ከመስሪያ ቤቱ የተወሰደው የአዲስ ስታንዳርድ ዲጂታል መጽሔት ማኔጂንግ ኤዲተር ሚሊዮን በየነ የተያዘው “በደኅንነት ኃይሎች” መሆኑን እና አዲስ አበባ በሚገኝ “ስውር የማቆያ ቦታ” ውስጥ እንደሚገኝ አሳታሚው አስታወቀ። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት ከተወሰደበት ጊዜ አንስቶ በማን እንደተያዘ […]
የአሜሪካ የባሕር ኃይል ኃላፊ ከሥልጣን ተነሱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት (ፔንታጎን) የአሜሪካ የባሕር ኃይል ኃላፊ ጆን ፌላን ከኃላፊነታቸውን መነሳታቸውን ረቡዕ ዕለት አስታወቀ። የፔንታጎን ቃል አቀባይ ሲን ፓርኔል በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባጋሩት ጽሑፍ ኃላፊው እንዲነሱ የተላለፈው ውሳኔ “ወዲያውኑ ተፈጻሚ” እንደሚሆን ገልጸዋል። የባሕር ኃይል ምክትል ኃላፊ የሆኑት ሁንግ ካኦ ተጠባባቂ […]
ለሰዎች ባዮኒክ እጅ እና እግር እየቀጠሉ ‘ኤዲት’ ማድረግ ዓለምን እንዴት ይለውጣል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ከአራት ዓመት በፊት አርብ ቀን ነበር። ሳራ ደ ላግሬድ ለንደን ከሚገኘው ቢሮዋ ወደ ቤቷ እየተጓዘች ሳለ አደጋ ገጠማት። በባቡር እና በሐዲድ መካከል ወደቀች። ባቡሩ ጉዞ እየጀመረ ስለነበር ቀኝ እጇ ተጨፈለቀ። እዚያው በወደቀችበት ሌላ ባቡር መጥቶ እግሯ ላይ ወጣ። ኮስሞቲክ እጅ ሊገጠምላት ታስቦ […]
ኢራን “የተኩስ አቁም ጥሰት” በመፈጸሙ የሆርሙዝ ወሽመጥ አይከፈትም አለች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ኢራን ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው ንግግር ዋነኛ ተደራዳሪ የሆኑት የአገሪቱ ፓርላማ አፈ ጉባዔ፤ አሜሪካ እና እስራኤል “የተኩስ አቁም ስምምነቱንን በግልጽ በመጣሳቸው” የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ሊከፈት “አይችልም” አሉ። መሐመድ ባገር ጋሊባፍ ረቡዕ ዕለት በኤክስ ገጻቸው ላይ በጻፉት ጽሑፍ እንደገለጹት “ከጥሰቶቹ” መካከል የአሜሪካ የባህር ኃይል […]
The Fear of Arts is the Primary Characteristics of Tyrannical Leaders: Abiy Ahmed and his Regime is Exhibiting the Same Behaviours – Brkena
April 22, 2026 Thread carefully and do not even think to silence the only voice that speaks for 130 million people. If you do, you will be hearing from 130 million of us. And it is not going to be a polite conversation By Oli Zeagaro The Responsibility of the artists is to point out in […]
EMS Eletawi ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ክስተት Wed 22 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Wed 22 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ኢ.ኤም.ኤስ አሁናዊ መረጃየወልቃይት ካርድ ተቃጠለ!-ቴዲ….Wed22Apr2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS | የአብይ አህመድ ተረት
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Special ቴዲ አፍሮ ፦ዳስ ጣል (አንሳው) Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
