ፓኪስታን ለሱዳን ልትሸጥ የነበረውን የጦር መሣሪያ በሳዑዲ አረቢያ ተቃውሞ ምክንያት ማዘግየቷን ሮይተርስ ዘገበ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 21 ሚያዚያ 2026, 07:38 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ፓኪስታን ለሱዳን ልትሸጥ የነበረውን የጦር መሣሪያዎች እና ጄቶች ሽያጭ ሳዑዲ አረቢያ ስምምነቱ እንዲቋረጥ በመጠየቋ እና ግዢውን በገንዘብ እንደማትደግፍ በማሳወቋ የተነሳ ማዘግየቷን ምንጮች ለሮይተርስ ገለፁ። ሁለት የፓኪስታን የደህንነት ምንጮች እና አንድ የዲፕሎማቲክ ምንጭ ለሮይተርስ እንደተናገሩት ፓኪስታን ለሱዳን ጦር ልትሸጣቸው የነበሩት የጦር መሣሪያዎች […]
በዓለም ላይ ጠንካራ መገበያያ ገንዘቦች የትኞቹ ናቸው? ለምንስ ጠንካራ ሆኑ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት በፊት ብር ከትይዩ የመገበያያ ገንዘቦች በተለይም ከዶላር ጋር ያለው የምንዛሪ ዋጋ በገበያ እንዲወሰን ክፍት ከደረገች በኋላ የብር የመግዛት አቅም በከፍተኛ ሁኔታ ተዳክሟል። በምጣኔ ሀብት እና በገንዘብ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው ብሉምበርግ ከወራት በፊት ባወጣው ዘገባም በፈረንጆቹ 2025 የኢትዮጵያ ብር በመግዛት […]
በሊባኖስ የእስራኤል ወታደር የኢየሱስ ክርስቶስን ሐውልት ሲያፈርስ መታየቱ ቁጣን ቀሰቀሰ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በደቡባዊ ሊባኖስ አንድ የእስራኤል ወታደር በመዶሻ የኢየሱስ ክርስቶስን ሐውልት ሲያወድም የሚያሳያ ምሥል በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ከተሰራጨ በኋላ ሰፊ ውግዘት አስከተለ። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ በተፈጠረው ሁኔታ “ድንጋጤ እና ሐዘን” እንደተሰማቸው ተናግረዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር በበኩላቸው “ስሜቱ ለተጎዳው ለሁሉም ክርስቲያን […]
Artists are the Vanguard of Society: Tewodros Kassahun a.k.a (Teddy Afro) Takes that Role and Responsibility Very Seriously – Borkena
April 20, 2026 By Oli Zagaro “Where would one attend a wake when a nation dies?” —–Tewodros Kassahun a.k.a (Teddy Afro) , From Etorika Album ዳስ ጣል /Set-up A Tent “According to the Ethiopian Standard Time It is now 5am” Or According to the Ethiopian Political and Social clock it is now the Eleventh Hour? […]
Teddy Afro’s Call—It’s Time to Gather, Not to Debate – Borkena
April 20, 2026 Wondmagegn EjiguSweden I write not as a scholar or a political guru, but as an ordinary citizen, someone born and raised in the vibrant heart of Addis Ababa, where once, it felt like faith and ethnicity were mere threads in a much richer tapestry of community. Like millions who grew up in […]
ህወሓት በ2012 ዓ.ም የተመረጠው የትግራይ ክልል ምክር ቤት፤ “ወደ ስራ እንዲመለስ” ውሳኔ አስተላለፈ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
April 19, 2026 ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በትግራይ ክልል ከስድስት ዓመት በፊት በተካሄደው ምርጫ የተመረጠው የክልሉ ምክር ቤት “ወደ ስራ እንዲመለስ” ውሳኔ አስተላለፈ። ፓርቲው የትግራይ መንግስት አስፈጻሚ አካል፤ “ሁሉንም አቅሞች ያካተተ” እና “አቃፊ” ሆኖ እንዲቋቋም ወስኗል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ ዕውቅናው ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር የተሰረዘው ህወሓት ውሳኔዎቹን ያስተላለፈው፤ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ በዚህ […]
Tigray : Details on the fate of Tadesse Worede as TPLF Sees it – Borkena
April 19, 2026 Borkena Toronto – The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has reportedly offered Tadesse Worede, President of Tigray Interim Administration whose terms in office was extended last week, two conditions or face a military measure. Sources with links to the region on Saturday reported that one of the conditions he is offered is to coordinate with […]
Ethiopian gov’t confirms arrest of 138 youth, makes grotesque allegations – Borkena
April 19, 2026 Borkena Toronto – A day after reports of the arrest of 105 youth in Addis Ababa over listening to the newly released Teddy Afro album, the Ethiopian government has confirmed that it has arrested 138 suspects. It made grotesque allegations including links to Alshabab and ISIS. Fana Broadcasting Corporation, state owned media, on Sunday reported […]
Fears over Ethiopia peace deal as TPLF restores Tigray government – Al Jazeera 18:39
News|Conflict Announcement from Tigray’s main political party has sparked concern over the potential resumption of a deadly conflict in northern Ethiopia.Listen (2 mins) Al Jazeera By Adam Hancock, AFP and Reuters Published On 20 Apr 202620 Apr 2026 Tigray’s main political party has announced that it is taking back control of the region’s government, effectively ending a peace deal […]
Assessment of bacterial profile of drinking water from different sources in Nekemte and their antibiotic susceptibility pattern, Western Ethiopia – Nature com 18:51
Assessment of bacterial profile of drinking water from different sources in Nekemte and their antibiotic susceptibility pattern, Western Ethiopia Scientific Reports , Article number: (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors […]
