The U.S. Reaffirms Interest In “Supporting High-Impact Projects” In Ethiopia – Borkena 22:57

April 17, 2026 Borkena Toronto – Ben Black, Chief Executive Officer of the U.S. International Development Finance Corporation (DFC), reaffirms interest in “supporting high-impact projects” in Ethiopia.  Infrastructure, mining and transport are  identified as priority areas, according to a news release from the Ministry of Finance.  Ahmed Shide, Ethiopia’s  Finance Minister who is currently in Washington, held […]

በመካከለኛው ምሥራቅ የተደረሱት ሁለት የተኩስ አቁም ስምምነቶች የያዙት ተስፋ እና አደጋ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሚያዚያ 2026, 08:18 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በመካከለኛው ምሥራቅ አንድ ሳይሆን ሁለት የተኩስ አቁሞች መኖራቸው ለታሪካዊ ስምምነት የተመቻቸ ጊዜ አስመስሎታል። በኢራን እና በሊባኖስ የተደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነቶች ሁለቱም “የሚዋልሉ” ጸንተው ለመቆም የሚውተረተሩ ተብለው ሲገለጹ ይደመጣል። ይህ ግን በተኩስ አቁሞች ዘንድ የተለመደ ነው። በመካከለኛው ምሥራቅ ጎልቶ የሚሰማው የጦርነት ነጋሪት፣ […]

ኢራን ሆርሙዝን ዳግም ስትዘጋ ነዳጅ እና ኮንቴይነር የጫኑ መርከቦች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው ገለጹ

የአሜሪካ ባሕር ኃይል ወደ ኢራን ወደቦች የሚገቡ እና የሚወጡ መርከቦች ላይ የጣለው እገዳን በመቀጠሉ፣ ቴህራን የሆርሙዝ ወሽመጥን መዝጋቷን አስታውቃለች። ይህንንም ተከትሎ ነዳጅ እና ኮንቴይነር የጫኑ መርከቦች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው አስታውቀዋል። የዩኬ የባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት ጥቃቱ የተፈጸመው በኦማን የባሕር ዳርቻ መሆኑን ገልጿል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

የሆርሙዝ ወሽመጥ በተኩስ አቁም ስምምነት “መከፈቱን” ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ቀነሰ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሚያዚያ 2026, 10:22 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥ ለንግድ መርከቦች “ሙሉ ለሙሉ ክፍት” መደረጉን ካሳወቀች በኋላ የነዳጅ ዋጋ ቅናሽ አሳየ። እስከ አርብ ጠዋት ድረስ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 98 ዶላር የነበረ ሲሆን፤ ከኢራን መግለጫ በኋላ 88 ዶላር ገብቷል። የሆርሙዝ ወሽመጥ በኢራን በስተደቡብ የሚገኝ ጠባብ መተላለፊያ ሲሆን […]

ጃፓን ላጋጠማት ከባድ ሙቀት አዲስ ስም አወጣች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሚያዚያ 2026, 09:34 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ጃፓን 40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ እና ከዚያም በላይ ሆኖ ለሚያቃጥለው ሐሩር የበጋ ወር አዲስ ስም አውጥታለች። ጃፓን እጅግ የከፋ ነው የተባለውን የበጋ ወቅት ተከትሎ የተከሰተውን ከፍተኛ ሙቀት “ኮኩሾቦ’ ስትል ጠርታዋለቸ። ትርጉሙ “በጭቃኔ የሚያነድ ሙቀት’፣ ‘የከፋ ሙቀት’፣ ወይንም ‘ከባድ ሙቀት’ ተብሎ እንደሚተረጎም የጃፓን […]

ፍልስጤም በ1982 በፓሪስ የአይሁድ ምግብ ቤት ውስጥ ጥቃት ያደረሰ ተጠርጣሪን አሳልፋ ሰጠች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሚያዚያ 2026, 09:16 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ፈረንሳይ በ1982 በፓሪስ በሚገኝ የአይሁድ ምግብ ቤት ላይ በተፈጸመው የቦምብ እና የጦር መሳሪያ ጥቃት ዋነኛ ተጠርጣሪ የተባለው የ72 ዓመት አዛውንት በቁጥጥር ስር አዋለች። በዚህ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገድለዋል። ሂቻም ሀርብ የተባለው ተጠርጣሪው የፈረንሳይ ብሔራዊ የፀረ-ሽብርተኝነት አቃቤ ሕግ ቢሮ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት […]

ኢቶሪካ: ቴዲ አፍሮ በየዘመኑ ለምን መነጋገሪያ ሆነ? ሥራዎቹንስ ምን ልዩ ያደርጋቸዋል?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 8 ደቂቃ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ስድስተኛ አልበሙን ሐሙስ ዕለት ሚያዚያ 8/2018 ዓ.ም. ከቀኑ ስምንት ሰዓት ላይ በራሱ የዩቲዩብ ገጽ ላይ ለአድማጮቹ አድርሷል። 18 ሙዚቃዎችን የያዘው ይህ አልበም በአድናቂዎቹ እጅግ የተወደዱ እና በሚሊዮኖች አድማጭ ያገኙ ሥራዎች ተካተውበታል። ቴዎድሮስ ካሳሁን ከዚህ ቀደም አቡጊዳ፣ ቴዲ፣ ያስተሠርያል፣ […]

በቀን ለምን ያህል ሰዓት እንቀመጣለን? በጤናችን ላይ የሚያደርሰው ጉዳትስ ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በሥራ ቦታ፣ በትራንስፖርት ላይ፣ በቤት ውስጥ… ብዙዎቻችን በቀን ለረዥም ሰዓታት በመቀመጥ እናሳልፋለን። ነገር ግን ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ መቆየት እንደ የልብ የደም ቧንቧ እና ዓይነት ሁለት የስኳር በሽታ ያሉ ከባድ የጤና እክሎች የመፈጠር ዕድልን ይጨምራል። በአውሮፓውያኑ 1953 የሕብረተሰብ ጤና ባለሙያ የሆኑት ጄረሚ ሞሪስ […]

Commissioner Síkela to visit Ethiopia and open EU-Ethiopia Business Forum – Eurpean External Actin Service

 17.04.2026   Addis Ababa  EU Delegation to ETHIOPIA European Commissioner for International Partnerships Jozef Síkela will visit Ethiopia on 20 and 21 April 2026, opening the EU-Ethiopia Business Forum in Addis Ababa and meeting with government, business and international partners. The visit aims to further deepen the EU-Ethiopia partnership through concrete deliverables and investments in the […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሦስት ሺህ ዘመናት የታሪክ ጉዞ

ከሦስት ወራት በፊት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ለንባብ በቅቶ የነበረው “The Church and the Crown in Ethiopia” የተሰኘው መጽሐፌ፣ በበርካታ ወዳጆቼ ጥያቄና ምክር መሠረት ተሻሽሎና ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ለሕትመት ዝግጁ መሆኑን ስገልጽ በታላቅ ደስታ ነው። መጽሐፉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ በዘመን ስፋትና በይዘት ጥልቅነት የሚዳስስ ሲሆን፣ በ12 ምዕራፎችና በ613 ገጾች የተቀነበበ ግዙፍ የታሪክ መዝገብ ነው። የመጽሐፉ […]