የካዛንቺስ ቤት ፈረሳና የእናቶች ጩኸት

ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት ከሚቃኛቸው መንደሮች አንዱ ማኅበራዊ የካዛንቺስ ቤት ፈረሳና የእናቶች ጩኸት አበበ ፍቅር ቀን: September 18, 2024 አዲሱን ዓመት በጭንቀትና በፍርኃት ያሳለፉት የካሳንቺስ አካባቢ ነዋሪዎች ዛሬም የሚጠጉበት ጥግ አጥተው ልጆቻቸውን ይዘው ጎዳና ላይ ለመውጣት ነገ ዛሬ እያሉ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ የአሮጌው ዓመት መጠናቀቂያ የአዲሱ ዓመት መባቻ ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ፣ ሁለተኛውን ዙር የኮሪደር […]

ለኢኮኖሚያዊና ለማኅበራዊ ምስቅልቅል የሚዳርጉ ጉዳዮች ይታሰብባቸው!

September 18, 2024 – EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያን ለዘመናት እያሰቃዩ ከሚገኙ ችግሮች መካከል የሰላም ዕጦት፣ የምግብ ዋስትና መረጋገጥ አለመቻል፣ በተደጋጋሚ በድርቅ መጠቃት፣ ለሰው ሠራሽና ለተፈጥሮ አደጋዎች በቀላሉ ተጋላጭ መሆንና ከትናንት ስህተቶች አለመማር ዋነኞቹ ሆነው ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚህ ችግሮች አሁንም ብሶባቸው እየቀጠሉ ሲሆኑ ለእርማት የሚደረጉ ጥረቶች በጣም አነስተኛ በመሆናቸው፣ በአራቱም ማዕዘናት የሚኖረው የኢትዮጵያ ሕዝብ በከባድ ሁኔታ ውስጥ እየኖረ ነው፡፡ ባለፉት ሃምሳ […]

‹‹አገር በእልህና በትንግርት መምራት አይቻልም›› ነፍስ ኄር በየነ ጴጥሮስ (ፕሮፌሰር)

ፍሬከናፍር ‹‹አገር በእልህና በትንግርት መምራት አይቻልም›› ነፍስ ኄር በየነ ጴጥሮስ (ፕሮፌሰር) በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: September 18, 2024 የአዲሱን ዓመት ቅበላ አስመልክቶ ከ‹‹ዘ ሪፖርተር›› ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የተናገሩት፡፡ አውቆ የተኛን ሰው መቀስቀስ እንደማይቻለው ሁሉ፣ አገርን በትንግርት አትመራም ያሉት አንጋፋው የሥነ ሕይወት ፕሮፌሰርና ፖለቲከኛው፣ ‹‹በአዲሱ ዓመት ምን ተስፋ ያደርጋሉ?›› ተብለው ለተጠየቁትም የሰጡት ምላሽም፣ ‹‹እኔ በተስፋ አይደለም […]

በመንግሥት ዋጋ ጭማሪ ሳቢያ ሰሊጥ በዓለም ገበያ ገዥ እያጣ ነው ተባለ

በሔለን ተስፋዬ September 18, 2024 መንግሥት ዋጋ ከፍ አድርጎ በመተመኑ የኢትዮጵያ ሰሊጥ በዓለም የገበያ ገዥ ማጣቱን፣ የጥራጥሬና ቅባት እህል ላኪዎች ተናገሩ፡፡ ከዓለም ገበያ ትልቁ መሆኑ በሚነገርለት የቻይና ገበያ ኢትዮጵያ ከነበራት 50 በመቶ ድርሻ ወደ አምስት በመቶ ዝቅ ማለቱን የወጡ ሪፖርቶች ያመለክታሉ፡፡ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የጥራጥሬና የቅባት እህል ላኪ ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ ታንዛኒያ፣ ቶጎና የሌሎች አገሮች ሰሊጥ […]

የትግራይ የፀጥታ ኃይል ሚና በጊዜያዊ አስተዳደሩና በሕወሓት ውዝግብ መካከል

በመካከላቸው ልዩነት የተፈጠረው አቶ ጌታቸው ረዳና ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የጊዜያዊ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት በተዋቀረበት ወቅት ፖለቲካ በዮናስ አማረ September 18, 2024 የትግራይ ክልል ጦርነት በተፋፋመበትና መከላከያ ሠራዊቱ የትግራይ ዋና ዋና ከተሞችን በያዘበት ወቅት፣ ሕወሓት ከእነ ታጣቂዎቹ ወደ በረሃ መግባቱ ይታወሳል፡፡ በዚህ ወቅት የፌደራል መንግሥቱ ሕወሓት ዳግም ተሰብስቦ ጠንካራ የፖለቲካ ኃይል ሊሆን እንደማይችል ይገልጽ […]

የኔዘርላንድስ ኩባንያ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ የእነ ግብፅን የኢንጆሪ ገበያ ከአውሮፓ ገፍቶ የሚያስወጣ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ

በናርዶስ ዮሴፍ September 18, 2024 የኔዘርላንድስ ኩባንያ ዝቋላ ሆርቲ ዋና ሥራ አስኪያጅ ውት ቫን ኮፐን ዝቋላ ሆርቲ የተባለ በአውሮፓ ከሚገኙ ግዙፍ የአበባ አቅራቢ ኩባንያዎች መካከል አንዱ የሆነው ኢኤሜስ የተሰኘ የኔዘርላንድስ ኩባንያ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ አዲስ ተግባራዊ ያደረገው የአረንጓዴ አፀድ (Green House) ቴክኖሎጂ ግብፅ፣ ሞሮኮና ስፔን በተለይም በአውሮፓ የኢንጆሪ አቅርቦት ካላቸው የገበያ ድርሻ ገፍቶ ማስወጣት የሚያስችለው እንደሆነ […]

ሳዑዲን ጨምሮ ወደ ኬንያና ጂቡቲ የሚሻገሩ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት አስታወቀ

በሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም. የተመዘገበው የስደተኞች ቁጥር በ30 በመቶ ጨምሯል ተብሏል ማኅበራዊ ሳዑዲን ጨምሮ ወደ ኬንያና ጂቡቲ የሚሻገሩ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 18, 2024 የኢትዮጵያን አዋሳኝ አገሮች ድንበሮችን በማቋረጥ በተለይም ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኬንያና ጂቡቲ የሚሰደዱ ዜጎች ቁጥር መጨመሩን የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ፡፡ አይኦኤም ሰኞ መስከረም 6 […]